12ኛ ዙር ኮንዶሚኒየም አሸናፊዎች ስቱዲዮ ዝርዝር ይመልከቱ።

አጠቃላይ-20-80-ቤት-ፕሮግራም-ስቱዲዮ-አሸናፊዎች-ዝርዝር

Advertisements

እነ አቶ መላኩ ፈንታ ከተከሰሱበት የክስ መዝገቦች በአንደኛው ላይ ዛሬ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እነ አቶ መላኩ ፈንታ ከተከሰሱበት የክስ መዝገቦች በአንደኛው ላይ ዛሬ ብይን ተሰጠ። የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ የወንጀል ችሎት ዛሬ ብይን የሰጠው ስራን አላግባብ መምራት፣ በስልጣን አላግባብ በመጠቀም፣ ምንጩ ያልታወቀ ሃብት በማንቀሳቀስ እና ህጋዊ አድርጎ በማቅረብ በሚሉት ክሶች ላይ ነው
የፌደራል ስነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አቃቤ ህግ በቀድሞ የገቢዎች እና ጉሙሩክ ባለሰልጣን በተለያየ ሀላፊነት ላይ በነበሩ ከተሳሾች ላይ 17 ክሶችን መመስረቱ ይታወሳል።
ስራን አላግባብ መምራት፣ በስልጣን አላግባብ በመጠቀም፣ ምንጩ ያልታወቀ ሃብት በማንቀሳቀስና ህጋዊ አድርጎ በማቅረብ በሚል ነው አቃቤ ህግ በተከሳሾቹ ላይ ክስ የመሰረተው።
በአቃቤ ህግ የክስ መዝገብ ላይ 1ኛ አቶ መላኩ ፈንታ የኢትዮጵያ ገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጣን የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር፣ 2ኛ አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ የባለስልጣኑ የህግ ማስከበር ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር፣ 3ኛ አቶ በላቸው በየነ የኦዲት ዳይሬክተር፣ 4ኛ አቶ ማሞ አብዲ የታክስ አማካሪ እንዲሁም የቴክኒክ ኮሚቴ አባል እና ጸሃፊ ናቸው።
ከ5ኛ እስከ 11ኛ በመዝገቡ የተጠቀሱት ተከሳሾች ክሳቸው በአቃቤ ህግ የተቋረጠ ሲሆን፥ ከ12ኛ እስከ 17ኛ ባሉት ተከሳሾች ላይ ደግሞ ፍርድ ቤቱ በዛሬው እለት ብይን ሰጥቷል።
ከ1ኛ እስከ 4ኛ ባሉት ተከሳሾች ላይ አቃቤ ህግ ያቀረበው ክስ 1ኛ ተከሳሽ አቶ መላኩ ፈንታ በአዋጆች ለአቤቱታ አጣሪ ኮሚቴ የተሰጠውን ስልጣን ተግባራት የሚሽር እና በአዋጆቹ መሰረት የቀረቡትን አቤቱታዎች እንደገና መከለስ የሚያስችል ህገወጥ የቴክኒክ ኮሚቴ በማቋቋም እና መመሪያ በማውጣት ሀዋስ አግሮ ቢዝነስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለተባለ ድርጅት የቅሬታ አቀራረቡን በመጣስ ተከሳሹ አቤቱታ እንዲቀየር በማድረግ እና በህገወጥ መንገድ የተቋቋመው ኮሚቴ እንዲያየው በማድረግ መንግስትን 22 ሚሊየን 379 ሺህ 140 ብር አሳጥተዋል ይላል።
2ኛ ተከሳሽ አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስም ውሳኔው ተፈጻሚ እንዲሆን ትእዛዝ የሰጡ ሲሆን፥ 3ኛ እና 4ኛ ተከሳሾች የቴክኒክ ኮሚቴው ውሳኔ ተፈጻሚ እንዲሆኑ አድርገዋቸዋል።
ፍርድ ቤቱ 1ኛ ተከሳሽ ያወጡት መመሪያ አዋጁን የሚቃወም እና ከአዋጁ ጋር የሚጣረስ ነው ያለ ሲሆን፥ በመሆኑም መመሪያው የወጣበትን አግባብ እና የቴክኒክ ኮሚቴ የተቋቋመበት አግባብ ላይ ላይ የቀረበባቸውን ክስ 1ኛ ተከሳሽ እና በክሱ የተጠቀሱት ሌሎች ተከሳሾች ሊከላከሉ ይገባል ብሏል።
በ2ኛው ክስም 1ኛ ተከሳሽ ያማቶ ኢትዮጵያ ለተባለ ድርጅት ከ1996 እስክ 2001 ዓ.ም ድረስ ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ የንግድ ስራ ገቢ ኦዲት ተደርጎ በድምሩ 48 ሚሊየን 444 ሺህ ብር ቢወሰንባቸውም የግለሰቡን አቤቱታ በመቀበል እና በኮሚቴው እንዲታይ በማድረግ ወደ 34 ሚሊየን ብር ዝቅ እንዲል አድርገዋል በሚል የቀረበባቸውን ክስ ፍርድ ቤቱ እንዲከላከሉ ወስኗል።
3ኛው ክስ በ2ኛው ተከሳሽ አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ ላይ ሲሆን፥ ሼባ ስቲል ማይልስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ኩባንያ ከ1996 እስከ 1997 ዓ.ም ባለው ጊዜ የንግድ ትርፍ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ 1 ሚሊየን 487 ሺህ ብር እንዲከፍሉ ቢወሰንባቸውም ተከሳሹ ውሳኔው እንደገና እንዲታይ በማዘዝ የመንግስት ግብር እንዳይሰበሰብ አድርገዋል ይላል።
ይሁንና በ2ኛ ተከሳሽ ላይ ከቀረበው የሰነድ ማስረጃ አንጻር ተከሳሹ ድርጊቱን መፈጸማቸውን ስለማያሳይ ሊከሰሱ አይገባም ሲል ፍርድ ቤቱ ውሳኔ ሰጥቷል።
4ኛ ክስ በ2ኛ እና በ12 ተከሳሾች ላይ ሲሆን፥ ይህም አልማ ፋርምስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከሀምሌ 1996 እስክ 2000 ዓ.ም የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የንግድ ትርፍ 7 ሚሊየን 966 ሺህ 740 ብር እንዲከፍል ቢወሰንም ተከሳሾቹ ወደ 480 ሺህ ብር ዝቅ እንዲል አድርገዋል።
በዚሁ ክስ ለሪፍት ቫሊ ሆቴል ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የንግድ ትርፍ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ዝቅ አድርገው እንዲከፍሉ በማድረጋቸው ተከሰዋል።
ፍርድ ቤቱ ውሳኔው ለባለስልጣኑ አቤቱታ አቅራቢ ቀርቦ መወሰን ሲገባው በኮሚቴ መወሰን አግባብ አይደለም ያለ ሲሆን፥ 2ኛ ተከሳሽ ይከላከሉ በማለት፤ 12ኛ ተከሳሽ ግን ታዞ ኦዲት ያደረገ እና የተሰጠው ውሳኔ የእርምት እርምጃ እንዲወሰድ ያደረገ በመሆኑ መከላከል አይገባውም ብሏል።
6ኛ ክስ በ2ኛ ተከሳሽ ላይ ሲሆን፥ ፍርድ ቤቱ ተከሳሹ ሊከላከሉ እይገባም ብሏል።
7ኛ ክስ በ1ኛ፣ በ2ኛ እና በ13ኛ ተከሳሾች ላይ የቀረበ ሲሆን፥ ተከሳሾቹ ክሱን እንዲከላከሉ ብይን ሰጥቷል።
በ9ኛ እና በ10ኛ ክስ በ1ኛ ተከሳሽ ላይ ብቻ በክሱ ከተጠቀሰው ከ3 ሚሊየን ብር ውስጥ በ791 ሺህ 115 ብር ላይ ይከላለኩ የሚል ትእዛዝ ተሰጥቷል።
በ11ኛ ክስ 1ኛ ተከሳሽ አቶ መላኩ ፈንታ የመንግስት ተሽከርካሪ ያለአግባብ በጥቅም ላይ እንዲውል አድርገዋል በሚለው ክስ እንዲከላለከሉ የተባለ ሲሆን፥ በ12ኛ ክስ 12 ተከሳሾች ይከላከሉ እንዲሁም በ13ኛ ክስ 13ኛ ተከሳሽ ሊከላከሉ አይገባም ተብሏል።
በ15ኛ ክስ ከ15ኛ እስከ 18ኛ ያሉ ተከሳሾች ሳይከላከሉ በነጻ እንዲሰናበቱ ብይን ተሰጥቷል።
16ኛ ክስ የተሰረዘ ሲሆን፥ በ17ኛ ክስ 4ኛ ተከሳሽ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጥቷል።
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ የወንጀል ችሎት የመከላከያ ምስክር ለማስማት እንዲረዳቸውና መግለጫ ለማቅረብ ችሎቱ ለሰኔ 15 ቀን 2ዐዐ8 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል።

image

በብስራት መለሰ

– See more at: http://www.fanabc.com/index.php/news/item/15629-%E1%8A%A5%E1%8A%90-%E1%8A%A0%E1%89%B6-%E1%88%98%E1%88%8B%E1%8A%A9-%E1%8D%88%E1%8A%95%E1%89%B3-%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%8A%A8%E1%88%B0%E1%88%B1%E1%89%A0%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%8A%AD%E1%88%B5-%E1%88%98%E1%8B%9D%E1%8C%88%E1%89%A6%E1%89%BD-%E1%89%A0%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%8A%9B%E1%8B%8D-%E1%88%8B%E1%8B%AD-%E1%8B%9B%E1%88%AC-%E1%89%A5%E1%8B%AD%E1%8A%95-%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%8C%A0%E1%8A%A5%E1%8A%90-%E1%8A%A0%E1%89%B6-%E1%88%98%E1%88%8B%E1%8A%A9-%E1%8D%88%E1%8A%95%E1%89%B3-%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%8A%A8%E1%88%B0%E1%88%B1%E1%89%A0%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%8A%AD%E1%88%B5-%E1%88%98%E1%8B%9D%E1%8C%88%E1%89%A6%E1%89%BD-%E1%89%A0%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%8A%9B%E1%8B%8D-%E1%88%8B%E1%8B%AD-%E1%8B%9B%E1%88%AC-%E1%89%A5%E1%8B%AD%E1%8A%95-%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%8C%A0.html#sthash.jPsTZ01V.dpuf

ለሞራልና ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎች ምንነትና የህግ ተጠያቂነት

በህግ ጥናት፣ ማርቀቅና ማስረፅ ዳይሬክቶሬት ለንቃተ-ህግ ትምህርት የተዘጋጀ                                                     2008 ዓ.ም

መግቢያ
የአንድ የህግ ስርዓት ኣላማና ግብ የወጣለትን ወይም የወጣበትን ማህበረሰብ ሰላም፣ ደህንነትና ጥቅም ከማስጠበቅ ባለፈ መልካም እሴቶችንና ባህሎችን በማጎልበት የሰመረ ማህበራዊ መስተጋብር መፍጠር ነው፡፡ ይህም የሚሆነው መደረግ የሚገባቸውን ተግባራት እንዲደረጉ በማስገደድ ወይም በአንጻሩ መደረግ የሌለባቸውን በመከልከል ሊሆን ይችላል፡፡ አንድ ጠባይ መደረግ ያለበት ስለመሆኑ ወይም ስላለመሆኑ መሰረቱና አመክንዮው ደግሞ የባላገሩ (የነዋሪው) ልማዳዊ ጠባይ ወይም እሴቶች ናቸው፡፡ ይህም ማለት እነዚህ መልካም (ቅቡል) የሆኑና ለህግ ተቃራኒ ያልሆኑ እሴቶችና ጠባዮች ወይም እምነቶች የአንድ ህግ ምንጮች (መገኛዎች) ሊሆኑ ይችላሉ ማለት ነው፡፡ ነገር ግን የህግ ምንጮች እነዚህ ብቻ ናቸው ማለት አይደለም ፡፡
የግንኙነት መረቡና ማህበራዊ መስተጋብሩ ሰፊና ፈጣን በሆነበት ዘመነ-ሉላዊነት (globalization) የግለሰብንና የማህበረሰብን ሞራል፣ ባህል፣ ትውፊትና መልካም ጠባይ ሳይበረዝ ወይም ሳይጠፋ ጠብቆ ማቆየት ከባድና ፈታኝ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህ ሲባል ግን የማይቻል ነገር ነው ማለት አይደለም፡፡ ለዚህም እንደ ቻይና፣ ህንድ፣ ጃፓንና አብዛኞቹ የሩቅ ምስራቅ አገሮችን በማሳያነት መጥቀስ ይቻላል፡፡ እነዚህ ሀገራት ጠንካራ የባህል ፖሊሲ እና ህግ እንዲሁም ይህንን ለማስጠበቅ የተቋቋሙ ጠንካራ ተቋማትን በመገንባት ባዕድ የሆነውን የምዕራባውያን አስተሳሰብና ባህል የተጋፈጡና እየተጋፈጡ ያሉ ሀገራት ናቸው፡፡ ለአብነት ያህልም ግብረ-ሰዶምን በሚመለከት በቅርቡ የነበረውን ክርክርና ከሰብኣዊ መብቶች አንጻር የሚነሳው የግለሰቦች ግላዊ ነጻነት ጥያቄን ከህዝባዊና ስር የሰደዱ መልካም እሴቶቻቸው አንጻር ያስተናገዱበት ሁኔታ የሚጠቀስ ነው፡፡ ይህንን ውጫዊ ፈተና ለመቋቋም ህግ ማውጣት ብቻውን በቂ አይደለም፡፡ ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ ሰፊ የግንዛቤ መፍጠር ስራና ህዝባዊ መግባባት መፍጠርና ይህንኑ ለማስጠበቅ (ለማስከበር) የፖሊሲ እርምጃዎችን መውሰድ አይነተኛ ሚና አለው፡፡
ከዚህም በተጨማሪ የኢኮኖሚ እድገትና ግብረ-ገብ ማህበረሰብ መፍጠር ቀጥተኛ ግንኙነት እንዳላቸው አንዳንድ ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡ የዚህ ምክንያቱ ደግሞ በስልጣኔና በኢኮኖሚ ያልዳበረ ማህበረሰብ ለመጥፎ ባዕድ አስተሳሰቦችና ባህሎች የመጋለጥ እድሉ ሰፊ በመሆኑ ነው፡፡ ለዚህም ቋንቋ አይነተኛ መሳሪያ ነው፡፡ ለምሳሌ ያህል በቅኝ ግዛት የተገዙ ሀገራት ባዕድ ባህሎችን የመቀበልና የማላመድ እድላቸው ከፍተኛ ሲሆን ነጻ ሀገራት ደግሞ በተቃራኒው የሚታዩ ናቸው፡፡ ለዚህም ሀገራችን ኢትዮጵያን መጥቀስ  ጥሩ ማሳያ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህም ጥሩና ሀገር በቀል ባህሎችን ለምሳሌ ህግ አክባሪነትና ወንድማማችነት (የቤተሰብ ስሜት፣ አብሮነት) ለማሳደግ እንደ መልካም አጋጣሚ ወይም እድል ሊታይ ይችላል፡፡ 
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የወንጀል ህግ በአምስተኛው መጽሐፍ አራተኛ ርእስ ምዕራፍ አንድ ከክፍል አንድ እስከ አራት እና በምዕራፍ ሁለት ከክፍል አንድ እስከ ክፍል ሶስት እንዲሁም ምዕራፍ ሶስት ስር ባሉት ድንጋጌዎች (አንቀጽ 620እስከ አንቀጽ 661 ስለተከለከሉ ጎጅ ልማዳዊ ድርጊቶችና በህዝብ ሞራልና ማህበራዊ ኑሮ ላይ የሚፈጸሙ፤ ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎችን በሚመለከት ዝርዝር ድንጋሄዎችን ይዟል፡፡ ከነዚህም መካከል iÃF wYM yBLG wYM lmLካM -ÆY t”‰n! yçn# ngéCN በአደባባይ መፈጸም ወይም መግለጽ፣ በዘመዳሞች መካከል የሚደረግ የግብረስጋ ግንኙነት ወይም ህገወጥ ጋብቻ፣ የተመሳሳይ ጾታ ሩካቤ ወይም ጋብቻ (ግብረሰዶም)፣ ለተፈጥሮ ባሕርይ ተቃራኒ የሆነ ድርጊት፣ ጸያፍና አሳፋሪ ድርጊቶች፣ አመንዝራነት እንዲሁም ዝሙትን መፈጸምና ማስፈጸም የመሳሰሉትን መጥቀስ ይቻላል፡፡ እነዚህን የወንጀል አይነቶች አንድ በአንድ በዝርዝር መመልከት የዚህ ጽሁፍ ዓላማ ባይሆንም ከሚጋሩት ባህርይ አንጻር ለሞራልና መልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎች በሚል በጥቅሉ ቀርበዋል፡፡

ከላይ እንደተመለከተው መልካምና ሞራላዊ ጠባይን ለመጠበቅና ለዚህ ተቃራኒ የሆኑ ድርጊቶችን ለማስቀረት የህዝብ ሞራልና መልካም ጠባይንና ለነዚህ ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎችን ምንነትና የህግ ተጠያቂነትን በሚመለከት ግንዛቤ መፍጠር አስፈላጊ ነው፡፡ የዚህ ጽሁፍ ኣላማም ይኸው ነው፡፡ በመሆኑም በዚህ ጽሁፍ የህዝብ ሞራልና መልካም ጠባይን (Public Decency) ምንነት፣ ለሞራልና መልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎችን ምንነትና የህግ ተጠያቂነትን የሚመለከቱ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ፡፡ ከሰብአዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ባህላዊ መብቶችና ነጻነቶች ጋር ያላቸው ግንኙነትም ይዳሰስበታል፡፡

1. የሞራልና መልካም ጠባይ ምንነት

ለማህበረሰብ ሞራልና መልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎችን ምንነት ከመመልከታችን በፊት ስለ ሞራልና መልካም ጠባይ (Morality and Public Decency) ምንነት ማዎቅ ተገቢ ይሆናል፡፡ ይህም የወንጀሎቹን ባህርይና አፈጻጸም ተገንዝቦ እርምጃ ለመውሰድ ይጠቅማል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በሞራልና ህግ መካከል ሁልጊዜም ባይሆን ቀጥተኛ ግንኙነት ይኖራል፡፡ አንዳንድ ጊዜ ግን ሁለቱ የማይጣጣሙበት (የማይሰላሰሉበት) ሁኔታ አለ፡፡ ለምሳሌ ያህል በአንዳንድ ማህበረሰቦች ዘንድ የሴት ልጅ ግርዛት ቅቡልና ትክክል (Normal or accepted and righteous act) ሲሆን በህግ ዘንድ ግን ህገወጥ ድርጊት ነው፡፡ ከዚህ ባለፈ ግን ሁለቱም የየራሳቸው አመክንዮና ማህበረሰባዊ ፍልስፍና አላቸው፡፡ የረዥም ጊዜ ተቀባይነትና ትክክለኛነት (Righteousness) የማህበረሰብ ሞራል አመክንዮ ሲሆን የግለሰብ ወይም የማህበረሰብ  መብት፣ ጥቅምና ደህንነት ደግሞ የህግ ፍልስፍና ነው፡፡
ስለሞራልና መልካም ጠባይ ምንነት የተለያዩ አስተሳሰቦችና አገላለጾች አሉ፡፡ አንዳንዶች ሞራልን ግብረ-ገብ ለሆኑና በመንግስት ወይም በብዙኃኑ ማህበረሰብ ዘንድ ተቀባይነት ላላቸው ህገ-ደንቦችና መርሆዎች መገዛት (Conformity to/with recognized and acceptable normative standards and rules of conduct) በማለት ሲገልጹት ሌሎች ደግሞ የትክክለኛነት የመልካምነት ጠባይ ማሳያ (the character of being virtuous) ነው ይላሉ፡፡ እነዚህ አገላለጾች የተለያየ መልክ ያላቸው ቢመስሉም በጽንሰሃሳብ ደረጃ ተቀራራቢና ተወራራሽ ናቸው፡፡ ስለዚህ በአጠቃላይ ሲታይ ማህበረሰባዊ ሞራል ማለት የአንድ ሀዝብ ወይም ማህበረሰብ ሞራላዊ አስተሳሰቦችና እምነቶች ናቸው ማለት ይቻላል፡፡   በመሆኑም የአንድ ድርጊት ወይም አለማድረግ ማህበረሰባዊ ተቀባይነት (ሞራላዊነት) የሚወሰነው የአድራጎቱ ባለቤት (ፈጻሚ) የሆነው ግለሰብ ወይም ህጋዊ ሰውነት የተሰጠው አካል ተግባር ወይም አስተሳሰብ በሌሎች ሰዎች ወይም በአብዛኛው ማህበረሰብ ሞራላዊ አስተሳሰብ  ላይ በሚያሳድረው ተጽእኖ አይነትና ልክ ነው፡፡
የሞራል ህግ የአንድን ተግባር ትክክለኛነት ወይም ስህተትነት የሚወስኑ መርሆዎች (normative standards) ስብስብ ነው፡፡ አንድ ተግባር ትክክለኛ ነው ወይስ አይደለም የሚለውን ለመወሰን የሚያገለግል መመዘኛ (Standard) ነው፡፡ የሞራል ህግ ለመንግስታዊ ህጎች ምንጭ ቢሆንም በመንግስታዊ ህጎች ቅቡል የሆነ አድራጎት ሁሉ ግን ሞራላዊ ላይሆን ይችላል፡፡ ሁሉም ሞራላዊ አሰራርም ህጋዊ ነው ማለት አይቻልም፡፡ የዚህ ምክንያቱ ደግሞ በአንድ አካባቢ ግብረ-ገብ የሆነ አሰራር በሌላው አካባቢ እንደየባህሉ (Culture Specific) ክብረ-ነክ (Immoral) ሊሆን ስለሚችል ነው፡፡ ለነዚህ ህገደንቦችና የሞራል ህጎች መገዛት ደግሞ ግብረ-ገብነት ወይም ስነ-ምግባር ይሰኛል፡፡
በሌላ በኩል መልካም ጠባይ ወይም ስነ-ምግባር  የሚባለው ስለሌለው ጥቅምና ደህንነት ሲባል በአንድ ሰው ላይ ለሚጣሉ የህግ፣ የስነ-ምግባርና የሞራል ግዴታዎች መገዛትን ወይም ለነዚህ ግዴታዎች ታዛዢ መሆንን ያለመለክታል፡፡ በአሁኑ ወቅት የህግ ተገዢነት የዲሞክራሲያዊ ስልጣኔ አንዱና ዋናው መገለጫ እየሆነ መጥቷል፡፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ-መንግስት ለባህላዊና ማህበራዊ መብቶች ጥበቃ እውቅና የሰጠ  ሲሆን ይህንን ተከትሎ የወጣው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የወንጀል ህግም ለመልካም ባህልና ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎችን የሚያስቀጡ መሆናቸውን አስቀምጧል፡፡  ይህም በአንድ በኩል መንግስት በህገመንግስቱ የተጣለበትን መልካም ባህሎችና ለማዶችን እንዲጎለብቱ የማድረግ ኃላፊነት፣ በሌላ በኩል ደግሞ ለሞራልና ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ድርጊቶች ከመሰረታዊ ሰብአዊመብቶችና ነጻነቶች እንዲሁም ከዲሞክራሲያዊ መብቶች ጋር ተቃርነው ሲገኙ የመቅጣት ኃላፊነት እንዳለበት ያሳያል፡፡
የመጀመሪያውን ጉዳይ በተመለከተ መንግስት ያለበት ግዴታ የማሳደግ (የማበልጸግ) ግዴታ (Duty to promote) ሲሆን ሁለተኛው ህገመንግስታዊ ግዴታው ደግሞ እነዚህን መልካም ባህሎችና ልማዶች የመጠበቅ ግዴታ (Duty to protect) ነው፡፡ ይህም የሚሆነው ለነዚህ መልካም ባህሎችና ልማዶች ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎች ተፈጽመው ሲገኙ ተገቢና ተመጣጣኝ እርምጃ በመውሰድ ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ መንግስት ራሱ እነዚህን መልካም ባህሎችና ልማዶችን የሚጻረር አድራጎት መፈጸም የለበትም፡፡ ያም ማለት መንግስት ራሱ እነዚህን መልካም ባህሎችና ልማዶች የማክበር ግዴታ (Duty to Respect) አለበት ማለት ነው፡፡ ይህም ማለት መንግስት ህግና ፖሊሲ ሲያወጣና ሲያስፈጽም፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ወይም ሌሎች እርምጃዎችን ሲወስድና ውሳኔዎችን ሲወስን ከመልካም ባህሎችና ልማዶች፣ ሰብአዊ ክብር፣ ከመሰረታዊ ነጻነቶች እንዲሁም ከህገመንግስቱና ከሌሎች ዝርዝር ህጎች ጋር ያላቸውን ተደጋጋፊነትና ተመዛዛኝነት ማጤን ይገባዋል ማለት ነው፡፡ ምክንያቱም ህግ የማህበረሰብ እሴች ነጸብራቅና ማስፈጸሚያ መሳሪያ ነውና፡፡ የመጀመሪያዎቸ ሁለት የመንግስት ኃላፊነቶች ማለትም የመርዳት (የማበልጸግ)ና የመጠበቅ ግዴታዎች አወንታዊ እርምጃዎች (Positive Duties) ሲባሉ ሶስተኛው ደግሞ አሉታዊ ግዴታ (Negative Duties) ይባላል፡፡ ይህም አንድን ግዴታ ለመወጣት ሌላ ተግባርን ከማድረግ ወይም ለማድረግ ከመቆጠብ ግዴታ (Duty not to interfere) ጋር የተያያዘ ነው፡፡
ከላይ የተዘረዘሩት የመንግስት ግዴታዎች ብሄራዊ ብቻ ሳይሆኑ አለማቀፋዊ ግዴታዎች ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ የፈረመቻቸውና ያጸደቀቻቸው እንደ አለም አቀፉ የሲቪልና የፖሊቲካ መብቶችና ነጻነቶች ስምምነትና አለማቀፉ የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ባህላዊ መብቶች ስምምነት የመሳሰሉት ማንም ሰው ሰብኣዊ ክብሩን የመጠበቅ (ሰብአዊ አያያዝ)፣ ባህሉንና እምነቱን የመግለጽና የማሳደግ እንዲሁም ማንነቱን የመጠበቅ መሰረታዊ መብቶች ያሉት መሆኑንና ባዕድ ባህሎችን የመቀበል ግዴታ እንደሌለበት መደንገግ ብቻ ሳይሆን ፈራሚ አባል መንግስታት እነዚህን መልካም ባህሎችና ልማዶችን (ከሌላው ሰው መሰረታዊ ሰብአዊ መብቶችና ነጻነቶች ጋር እስካልተጋጩ ጊዜ ድረስ) የማዳበር፣ የማክበርና የማስከበር ኃላፊነት እንዳለባቸውም ያስገነዝባሉ፡፡
አንዳንድ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከቅርብ አመታት ወዲህ በሉላዊነት (Globalization) ምክንያት አለም በመረጃ መረብ እየተገናኘችና እየጠበበች በመምጣቷ ባእድ ባህሎችን በቀላሉ የመቀበሉ ዝንባሌ እየጨመረ የሄደ ሲሆን በአንጻሩ ደግሞ የራስ የሆነን መልካም ባህልና ልምድ እንዳለ (ሳይበረዝና ሳይከለስ) ጠብቆ ማቆየት ከባድ እየሆነ መምጣቱ ተረጋግጧል፡፡  እነዚህ ጥናቶች አንደሚያሳዩት በተለይም እንደ ግብረ-ሰዶም ያሉ የምእራባውያን ባእድ ባህሎችና ልማዶች በቀላሉ ወደ ሌሎች ሀገሮች የሚዛመቱ ሲሆን ለነዚህ ባእድ ባህሎችና አስተሳሰቦች የመጀመሪያዎቹ ተጠቂዎች ደግሞ ድኃ ሐገራት በተለይም አፍሪካውያን ናቸው፡፡ ለምሳሌ ያህል ደቡብ አፍሪካን መጥቀስ ይቻላል፡፡ ለዚህም የተለያዩ ምክንያቶች ሲኖሩ ከነዚህ ውስጥም ቅኝ ግዛትና የሰብአዊ መብቶችና የግለሰብ ነጻነቶች ከልክ በላይ ተለጥጠው መተርጎማቸው (Broad and Permissive Interpretation of Individual Human Rights) እንዲሁም የውስጥ (ብሄራዊ) ህጎች ልል መሆን እንደ ዋና የቅርብ ምክንያቶች ተደርገው ይቆጠራሉ፡፡  በዚህ ጽሁፍ ቀጣይ ክፍሎች የነዚህን ለሞራልና መልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎችና የሰብአዊ መብቶች ግንኙነት፣ እነዚህ ወንጀሎች የሚያደርሱት ጉዳትና የህግ ተጠያቂነትን ይቀርቡበታል፡፡
2. ለሞራልና ለመልካም ጠባይ ቃራኒ የሆኑ ወንጀሎች ምንነትና አይነት

1. ግብረ-ሰዶምና ህገ-ወጥ ጋብቻ
ግብረ-ሰዶም በተለምዶ በተፈጥሮ ተመሳሳይ ጾታ ባላቸው ሰዎች መካከል የሚደረግን ተራክቦ (Sexual Intercourse) የሚገልጽ ይሁን እንጅ ከዚህ ሰፋ ባለ መልኩ ሰው መግደልን (ደም ማፍሰስን)፣ መዳራትንና አመንዝራነትን፣ ዝሙትን፣ ያለ ልክ መብላት መጠጣትን (ስካርን)፣ ከተፈጥሮ ባህርይ ውጭ ከእንሰሳት ጋር ግንኙነት መፈጸምን ወዘተ … የሚያጠቃልል የግብር ስም ነው፡፡ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የወንጀል ህግ ግን ጉዳዩን “ማንም ሰው ከእርሱ ጋር አንድ አይነት ጾታ ካለው ከሌላ ሰው ጋር የሚፈጽመው ለንጽህና ክብር ወይም ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆነ ድርጊት” በማለት በጠባቡ ይገልጸዋል፡፡  ከዚህ አገላለፅ መረዳት እንደሚቻለው ግብረ-ሰዶም የተገለጸው ከጾታ አንጻር ብቻ ነው፡፡ ከዚህ አንጻር ግብረ-ሰዶም ሁለት ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ ወንዶች ወይም ሴቶች መካከል ሊፈጸም ይችላል፡፡ ግብረ-ሰዶማዊ ግንኙነት በየትኛውም መመዘኛና ሁኔታ ጋብቻ ሊሆን አይችልም፡፡ የዚህ ምክንያቱ የጋብቻ መሰረታዊ ዓላማ ዘርን መተካትና የሰውን ልጅ ትውልድ ማስቀጠል በመሆኑ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ባህል፣ እምነትም ሆነ ህግ (የሞራል ህግን ጨምሮ) ይህ አይነቱ ግንኙነት ፈጽሞ ተቀባይነት የሌለው ብቻ ሳይሆን በወንጀል የሚያስጠይቅ ህገ-ወጥ ተግባር ነው፡፡ ተጠያቂነቱም በግንኙነቱ ፈጻሚዎች ላይ ብቻ ሳይሆን ይህንኑ ተግባር በሚያስፈጽሙ፣ በፈቀዱ፣ ምስክር በሆኑ ወይም በማናቸውም ሁኔታ ድጋፍ ባደረጉ ሰዎች ላይ ጭምር ነው፡፡ 
በሀገራችን ኢትዮጵያ በየትኛውም ኃይማኖትና ባህል መሰረት ተፈጽመው ህጋዊ እውቅና የተሰጣቸው ጋብቻዎች በአንድ ወንድና በአንዲት ሴት መካከል የሚፈጸም ጋብቻ ወይም ተራክቦ ነው፡፡ ከዚህ ውጪ ያለው ግንኙነት በሙሉ ለባህል፣ ለኃይማኖትና መልካም ጠባይ ተቃራኒ ብቻ ሳይሆን በህግ የሚያስጠይቅ በማህበረሰቡ ላይ የሚፈጸም ወንጀል ነው፡፡ ህጋዊ እውቅና በተሰጠው የወንድና የሴት ጋብቻም ቢሆን ግንኙነቱ ለማህበረሰባዊ ሞራል፣ ባህልና መልካም ጠባይ እውቅና የሚሰጥ እንጂ ለዚህ መልካም ባህል ተቃራኒ መሆን የለበትም፡፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የወንጀል ህግም ሆነ የቤተሰብ ህጉ ይህ አይነት ግንኙነት የህግ ውጤት እንደማይኖረው ይደነግጋሉ፡፡  ይህ አይነቱ ግንኙነት ህጋዊውን ጋብቻ የሚያስተኀቅር (ክብር የሚያሳጣ) ከመሆኑም በላይ ለማህበረሰባዊ ሞራልና የተፈጥሮ ህግ ተቃራኒ ነው ተብሎ ይታመናል፡፡
በምዕራቡ ዓለም ግብረ-ሰዶምና ህገወጥ ጋብቻ በህግ ተቀባይነት እንዲኖራቸው እንደ ምክንያት ከሚጠቀሱት ጉዳዮች አንዱና ዋነኛው የሰብአዊ መብቶችና ነጻነቶች ጉዳይ (the human rights and fundamental freedoms discourse) በተለይም የግለሰቦች የነጻነት መብት ትልቁን ድርሻ ይይዛል፡፡ በዚህ ምክንያት የችግሩ ሰለባ የሀኑ ምዕራባዊያንና በቅርቡ ደግሞ የተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች ግብረ-ሰዶምን በህጋቸው በግልጽ እስከመፍቀድ ደርሰዋል፡፡ በአንጻሩ የምስራቅና መካከለኛው ምስራቅ እንዲሁም የአፍሪካ ሀገራት (ለምሳሌ ናይጀሪያ፣ ኡጋንዳ፣ ኢትዮጵያና ዚምባቡዌ ) ጉዳዩን የምዕራባዊያንን የማህበራዊ ፍልስፍናና ርእዮተ-ዓለም ለማስፋፋት (Cultural Imperialism or Cultural homogenization) የሚደረግ፣ በውጤቱም ለሰው ልጅ ግብረ-ገብነትና ሞራላዊ ኃላፊነት መውደቅና መንፈሳዊ መራቆት የሚያጋልጥ ባጠቃላይ አንድ ሰው ማህበረሰባዊና ሀገራዊ ራእይ እንዳይኖረውና ኃላፊነቱን እንዳይወጣ የሚያደርግ አደገኛ አካሔድ እንጅ የሰብአዊ መብት ጉዳይ አይደለም በማለት ድርጊቱን በህጋቸው ከልክለዋል፡፡  ቀጣዩ ክፍልም ይህንኑ በሚመለከት ዝርዝር ሃሳብ የሚቀርብበት ነው፡፡
1.2 ግብረ-ሰዶምና ሰብአዊ መብት
የግብረ-ሰዶም አቀንቃኞች ከሚያነሷቸው መከራከሪያዎች አንደኛው ግብረሰዶማዊነትን በህግ መከልከልና መቅጣት የግለሰቦችን ነጻነት (ነጻ ህይዎት)ና ሰብኣዊ መብት ይጻረራል፤ ግብረ ሰዶም ተፈጥሯዊ ተግባር ነው፤ ስለዚህም ሊከለከል አይገባም የሚል ነው፡፡  ሆኖም እነዚህ መከራከሪያዎች የሚነሱት ከራሱ ከግብረ-ሰዶማዊው ልቅ ፍላጎት አንጻር እንጅ ከሌሎች ሰዎች በተለይም የወንጀሉ ሰለባና ተጠቂ ከሆኑ ህጻናት፣ አእምሮ ሀመምተኞችና ሌሎች የሞራልና የህሊና መብቶች አንጻር ባለመሆኑ መከራከሪያው የሰብአዊ መብቶችን ሁሉአቀፍነት ያማከለ አይደለም፡፡ በተለይም ከግለሰብ ፍላጎቶች ውጭ ማህበረሰባዊና ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸውን የማንነት፣ የባህልና የሞራል ሰብኣዊ መብቶች ወደ ጎን የተወ ነው፡፡ በአፍሪካና በሀገራችን ኢትዮጵያ ከግለሰቦች ግብረ-ገብ ያልሆኑ ልቅ ፍላጎቶች ይልቅ ማህበረሰባዊ እሴት ያላቸው የቤተሰብ፣ የማህበረሰብና የመልካም ስነ-ምግባር ህጎች ለዘመናት ነዋሪውን በአንድነት አስተሳስረው የኖሩ ናቸው፡፡ በአህጉሪቱ የተለያዩ ህግጋትም ለግለሰቦች (ጥቂቶች) ነጻ ፍላጎት ተብሎ የቡድንና የማህበረሰብ መብቶች የሚገደቡበት እድል ጠባብ ነው፡፡ ለምሳሌ ያህል የአፍሪካን የሰዎችና የህዝቦች ቻርተር ብንወስድ ከስያሚው ጀምሮ “የህዝቦችና የሰዎች (የግለሰቦች)” ህግ እንጅ የግለሰቦችን ፍላጎቶች ብቻ የሚያስጠብቅ ለህዝቦች መብቶች ሲባልም በግለሰቦች ላይ ኃላፊነቶችን የሚጥልባቸውን ሁኔታዎች ማየት ይቻላል፡፡  
በመሰረቱ አንድ መብት “መብት” ነው የሚባለው የሌላውን ሰው መብትና ነጻነት ሲያከብርና  ተመዛዛኝ ሲሆን ብቻ ሳይሆን ለራሱ ለባለመብቱም ቢሆን ጠቃሚ ሲሆን ብቻ ነው፡፡  የአውሮፓውያኑ የመብቶች ተሟጋች ጆን ስታውርት ሚል የተባለው ጸሀፊም የግለሰብ መብቶች ትርጉም የሚኖራቸው የግለሰቡን ክብርና ጥቅም እስካስጠበቁ ድረስና በሌሎች ሰዎች መብቶችና ነጻነቶች ላይ ጉዳት እሰካላደረሱ ድረስ መሆኑን ጽፏል፡፡  ከዚህ አንጻር ግብረ-ሰዶም በማህበራዊ መብቶች ላይ ለሚፈጸሙ ወንጀሎች መንስዔ ከመሆኑም በላይ በግብረ-ሰዶማዊያኑ የጤና መብት (በተለይም የአእምሮ ደህንነት) ላይ ትልቅ ጉዳት ያለው ስለመሆኑ ጥናቶች አረጋግጠዋል፡፡  ግብረ-ሰዶማዊነት የሚያደርስውን ዘርፈ-ብዙ ጉዳት በተመለከተ በሚቀጥሉት ንዑሳን ክፍሎች በዝርዝር ይቀርባል፡፡

ሌላው የግብረ-ሰዶማውያንና የግለሰብ መብቶች ተሟጋቾች ሙግት ደግሞ ግብረ-ሰዶም የጾታ ብዝኃነት (Sexual Diversity) አንድ መገለጫ በመሆኑ ሊደገፍ ይገባዋል የሚል ነው፡፡ ስለሆነም ማንም ሰው ከእርሱ ጋር ተመሳሳይ ጾታ ካለው ሌላ ሰው ጋር ብቻ ሳይሆን ለብቻው ራሱን ቢያስደስት ወይም ከእንሰሳት ጋር ቢገናኝም  የሚነቀፍ አይደለም ባይ ናቸው፡፡ ይህ ጽንፍ የያዘ አመለካከት አቀንቃኞቹ እንደሚሉት የጾታዊ ብዝሓነት መገለጫ ሳይሆን ራስን ብቻ ከማስደሰትና ለሌላው ግድ ካለመኖር የሚመነጭ እንግዳ አስተሳሰብ ነው፡፡ ምክንያቱም እንደዚህ አይነቱ አድራጎት እንኳንስ በሰዎች ይቅርና በእንሰሳትም ያልታየና የተወገዘ በመሆኑ ነው፡፡ ይህ ሲባል ግን ከሞራላዊና መንፈሳዊ ቁርጥ ህሊና የመነጨ (Moral Judgement) ብቻ ሳይሆን በሳይንሳዊ ምርመሮችም የተረጋገጠ የተፈጥሮ ሀቅ በመሆኑም  ጭምር ነው፡፡

በሶስተኛ ደረጃ ደግሞ “ግብረ-ሰዶማዊነት የተፈጥሮ ሰብአዊ ጠባይ ነው” የሚል ክርክር አለ፡፡ ይህም ከሰዎች ስነ-ልቦናዊና ፊዚካላዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ የሚቀርብ እንደ ሲግመንድ ፍሮድ የመሳሰሉትን የስነ-ልቦና “ምሁራን”ን ዋቢ በማድረግ የሚቀርብ ሲሆን በዚህ ፍልስፍና መሰረት የግብረሰዶም አድራጎት ከሰዎች ደመነፍሳዊ የጾታ ፍላጎት (Dead or unconscious Sexual Desire or id) የሚመነጭ እንጅ የጾታ ልዩነትን መሰረት ያደረገ ተራክቦ አይደለም፡፡ ነገር ግን ግብረ-ሰዶም ሰው ሲፈጠር የነበረ ሳይሆን ከጊዜ በኋላ የሰው ልጆች የተለማመዱት በመሆኑና የሰው ልጅ ፍላጎትም ደመነፍሳዊ (እንሰሳዊ) ሳይሆን አመዛዛኝና አዋቂ መሆኑ የሚያጠራጥር አይደለም፡፡ በዚህ ምክንያት የኢ.ፌ.ድ.ሪ የወንጀል ህግ ድርጊቱን “ለተፈጥሮ ባህርይ ተቃራኒ የሆነ” በማለት አስቀምጦታል፡፡

2. iÃF wYM yBLG wYM lmLካM -ÆY t”‰n! yçn# ngéCN በአደባባይ መፈጸም ወይም መግለጽ

“ፀያፍ” ወይም “ብልግና” የሚሉት ቃላት በአብዛኛው በሰዎች ዘንድ ተቀባይነት የሌላቸውንና የሰውን ውስጣዊ ስሜት wYM ሞራል የሚነኩ (Publicly offensive) በተለምዶ ክብረነክ ወይም እንደ ወንጀል ህጉ አገላለጽ ለንጽህና ክብር ተቃራኒ የሆኑ አድራጎቶችን ያመለክታሉ፡፡  መልካም ጠባይ የሚለው ደግሞ መልካም ስነ(ምግባርን ወይም ግብረገብነትን የሳያል፡፡ በዚህ አረዳድ መሰረት በህጉ የተከለከሉትና በወንጀል የሚያስቀጡት ፀያፍና የብልግና ድርጊቶችን እንዲሁም ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን መፈጸም ወይም መግለጽ ብቻ ሳይሆን ማስፈጸምም የወንጀል ኃላፊነትን ያስከትላል፡፡ ምክንያቱም ወንጀሉ በቀጥታ ብቻ ሳይሆን በሶስተኛ ወገኖች ወይም ህጋዊ ሰውነት ባላቸው ድርጅቶች ወይም ተቋማት አማካኝነትም ሊፈጸም ስለሚችል ነው፡፡ 

ከወንጀል ህጉ ድንጋጌዎች መረዳት እንደሚቻለው የወንጀል ኃላፊነት የሚያስከትለው ፀያፍ ወይም የብልግና ድርጊቶችን በአደባባይ ለህዝብ መግለጽ ወይም ማሳየት ነው፡፡ ይህም ትያትሮችን፣ ሲኒማዎችን፣ tNqú”> ðLäCን ወዘተ … በመጠቀም½ bÊÄ!×½ bv!Ä!×½ bt&l@v!™N wYM b¥ÂcWM l@§ mNgD XNÄ!t§lF ማd‰jት½ l?ZB ¥s¥T wYM XNÄ!¬Y ¥DrG wzt … የወንጀል ኃላፊነትን ያስከትላል፡፡ ከዚህ አንጻር በአደባባይ ለህዝብ ያልቀረቡ ነገር ግን በባሕሪያቸው ለሞራልና ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን በቤት ውስጥ ወይም በድብቅ ማድረግ አያስጠይቅም ሊባል ይችላል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ እንደግብረሰዶም ያሉ ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎች በአደባባይም ይፈጸሙ በግል wYM በሚስጥር የሚያሥጠይቁ ናቸው፡፡ ይህንን በተመለከተ መሰረታዊው ጉዳይ እነዚህ ድርጊቶች wYM ወንጀሎች ለህዝብ ቢገለጹ ወይም ቢታወቁ ኖሮ ለሞራልና መልካም ጠባይ የማይስማሙ የመሆናቸው ጉዳይ ነው፡፡ በመሰረቱ ደርጊቱ ለአንድም ሰው ቢሆን ከተገለጸ ጸያፍ እስከሆነ ጊዜ ድረስ የሚያሰጠይቅ ይሆናል፡፡ ስለሆነም ልዩ ሁኔታው በጣም በጠባቡ መተርጎም ይኖርበታል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ አድራጎቱ በድብቅ ቢፈጸምና ለማንም ባይገለጽም አለመገለጹ ብቻውን ወንጀል መሆኑን አያስቀረውም የሚሉ አሉ፡፡ ይህንን በተመለከተ የወንጀል ህጉ አቋም ሲፈተሽ ከቀድሞው የወንጀለኛ መቅጫ ህግ አንጻር በጠባቡም ቢሆን ፈቃጅ ድንጋጌዎችን ይዟል የሚሉ ወገኖችም አሉ፡፡ ይህም ሁለት አይነት ምክንያቶች አሉት፡፡

1. የግለሰቦችን ነጻ ፍላጎትና መብት ለመጠበቅ ሲባል ድርጊቱ በአደባባይ ሲፈጸም ወይም ለሌላ አካል ሲገለጽ ብቻ በህግ የሚያስጠይቅ ነው የሚል ሲሆን (Permissive Approach)፤
2. በድብቅ በግለሰቦች በቤት ውስጥ የሚፈጸሙትን ፀያፍና የብልግና ድርጊቶችን በመደበኛው የቁጥጥርና የምርመራ ስርዓት ማጋለጥና መቅጣት ስለማይቻል በጠባቡ በመፍቀድ እንዲገለጹና ለህግ እንዲቀርቡ ለማድረግ በማሰብ ነው (Detterence Approach)የሚሉ አሉ፡፡

የመጀመሪያውን መከራከረያ የሚያቀርቡ ሰዎች መነሻ በወንጀል ህጉ በተከታታይ በአንቀጽ 639፣ 640ና 644  አርእስት ላይ “በአደባባይ መፈጸም”፣ “መግለጽ”፣ “ማሳየት” የሚሉት ቃላት እንደሚያሳዩት በድብቅ ወይም በሚስጥር በቤት ውስጥ የሚፈጸሙትን ጸያፍ ወይም የብልግና ድርጊቶች አያካትትም የሚል ሲሆን ከዚህ በተጨማሪም በአንቀጽ 642 ላይ “የተፈቀዱ ስራዎች” በሚል  ws!BN wYM FTwt |UN lmqSqS ÃL¬sb# bÆ?¶ÃcW bä§ Sn _bÆêE½ Sn Ah#ÍêE wYM úYNúêE yçn# |‰ãC XNdoÃF wYM lmLካM -ÆY t”‰n! yçn# DRg!èC XNdçnù l!ö-„ xYCl#M b¥lT ytqm-W YHNn# Ã-ÂK‰L y¸L nWÝÝ ነገር ግን ምንም እንኳን የነዚህ ስራዎች አዘጋጅ፣ የፈጠራ ባለሙያ፣ ወይም ተዋናይና አቅራቢ ስራዎቹን ሲያከናውን ወሲብን፣ ፍትወተ ስጋን ወይም ፀያፍና የብልግና ድርጊቶች እንደሚቀሰቅሱ ወይም እንደማይቀሰቅሱ ያለው ሃሳብ አከራካሪ ወይም አጠራጣሪ ቢሆንም በመደበኛው ልማዳዊ እውቀት ግን እንደዚህ አይነት ስራዎች ቀስቃሽ መኆናቸው ስለሚታዎቅ ሃሳቡ ብዙ የሚያሰኬድ አይመስልም፡፡ ባለሙያውም ይህንኑ ያውቃል ተብሎ የህግ ግምት ሊወሰድበት ይችላል፡፡

ሁለተኛውን አቀራረብ በተመለከተ የሚቀርበው አመክንዮ ደግሞ የወንጀል ህጉ ከአንቀጽ 639 እስከ 641 የተገለጹት የወንጀል አርእስቶች ከዝርዝር ይዘታቸው ጋር ስለማይመጣጠን መታየት ያለበት የአጠቃላይነት ባሕርይ ያለው አርእስቱ ሳይሆን አርእስቱን በግልጽና በዝርዝር የሚያስቀምጠው የአርእስቱ ይዘት ነው የሚል ነው፡፡ ይህም ማለት የእነዚህ ድንጋጌዎች አርእስት“… በአደባባይ መፈጸም”፣ “… መግለጽ”፣ “… ማሳየት” የሚል ይሁን እንጅ የተከለከለው ይህ ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም ከአንቀጽ 640 ዝርዝር መገንዘብ እንደሚቻለው “oÃF wYM lmLካM -ÆY t”‰n! yçn# Ah#æCN½ MSlÖCN½ S:§êE mGlÅãCN ¼±StéCN¼½ ðLäCN wYM l@lÖC ngéCN ÃzUj½ wd xgR WS_ ÃSgÆ wYM wd Wu xgR y§k½ ÃÙÙz½ ytqbl½ yÃz½ lHZB Ãúy½ l>Ãu wYM lk!‰Y Ãqrb½ ÃkÍfl½ Ãs‰= wYM b¥ÂcWM l@§ mNgD kï¬ ï¬ Ã²*²*r wYM bnz!H ngéC yngd¿ wYM Xnz!H ngéC XNdMN wYM k¥N l!gß# wYM l!zêw„½ l!\‰ŒE XNd¸Cl# b¥ÂcWM zÁ bq_¬M çn btzêê¶ ÃS¬wq½ Ãmlkt wYM XNÄ!¬wQ Ãdrg sW የወንጀል ኃላፊነት ያለበት መሆኑን ስለሚያሳይ እና ይህ ደግሞ ወንጀሉን በአደባባይ ከመፈጸም፣ ከመግለጽና ከማሳየት ባሻገር ማዘጋጀትን፣ ማስገባትን ለኪራይ ወይም ለሽያጭ ማቅረብን፣ ከአገር ማሰወጣትንና ማስገባትን፣ ማጓጓዝን፣ መቀበልን መያዝን ወዘተ … በሚል ክፍት በሆነ አቀራረብ የተቀመጠ በመሆኑ የመጀመሪያው አቀራረብ ተቀባይነት የለውም የሚል ነው፡፡ ስለሆነም ህጉ የመፍቀድ ሳይሆን የመከልከል ዓላማ አለው በማለት ሃሳባቸውን ያጠናክራሉ፡፡ ይህ አቀራረብ ከመጀመሪያው ይልቅ አሳማኝ ይመስላል፡፡

3. በዘመዳሞች መካከል የሚደረግ ጋብቻ ወይም ጾታዊ ግንኙነት (Incest)

በዘመዳሞች መካከል የሚደረግ ጋብቻ (አውቆ፣ በተንኮል ወይም በማታለል) በወንጀል የሚያስቀጣ ህገወጥ ተግባር ነው፡፡  የጋብቻ ዝምድና ሲባል ወደ ላይ (ቀጥታ) ወይም ወደጎን የሚቆጠር ዝምድና ሊሆን ይችላል፡፡ ይህን ክልከላ በመተላለፍ የተፈጸመ ጋብቻም በማንኛውም ባለጉዳይ ወይም በዐቃቢ ህግ ጥያቄ እንዲፈርስ ይደረጋል፡፡  ይሁን እንጅ የተከለከለው የዝምድና ደረጃ እስከምን ድረስ እንደሆነ የወንጀል ህጉ አያስቀምጥም፡፡ የተሻሻለው የኢ.ፌ.ድ.ሪ የቤተሰብ ህግም ቢሆን ባል ከሚስቱ እህት ወይም ሚስት ከባሏ ወንድም ጋር ጋብቻ መፈጸም የተከለከለ መሆኑን ቢደነግግም  ስለሌሎች የዝምድና ደረጃዎች በዝምታ የታለፈ በመሆኑ “በግልጽ ያልተከለከለ ስለሆነ እንደተፈቀደ ይቆጠራል” የሚሉ አሉ፡፡ ይህ ወደጎን የሚቆጠርን የጋብቻ ዝምድና ብቻ የሚመለከት ሲሆን በቀጥታ ዝምድና ውስጥ ግን የሚፈቀድ አይደለም፡፡  ይሁንና ወደጎን በሚቆጠር ዝምድናም ቢሆን ባል ከሚስቱ እህት ወይም ሚስት ከባሏ ወንድም ጋር ብቻ ሳይሆን ባል ከሚስቱ ዘመዶች ጋር ወይም ሚስት ከጠቅላላው የባል ዘመዶች ጋር ጋብቻ መፈጸም በየትኛውም ኢትዮጵያዊ ባህልና ኃማኖት የተለመደ አይደለም፡፡ የውርስ ጋብቻም ቢሆን ጎጅ ባህል በመሆኑ በህግ የተከለከለ ነው፡፡
በዘመዳሞች መካከል ከሚደረገው ጋብቻ በተጨማሪም ጋብቻ ሳይኖር ወይም ጋብቻ እያለ በዘመዳሞች መካከል የሚደረግ ጾታዊ ግንኙነት በወንጀል የሚያስቀጣ ተግባር ነው፡፡  የወንጀል ህጉ በስጋ ዘመዳሞች መካከል የሚደረግን የግብረ-ስጋ ግንኙነት ብቻ የሚከለከል ይምሰል እንጅ  ከላይ እንደተገለጠው ከዚህ ውጪ ባለ የጋብቻ ዝምድናም የሚፈቀድ አይደለም፡፡ ምክንያቱም የባህልና ኃይማኖት ድጋፍ የሌለው ከመሆኑም በተጨማሪ ድርጊቱ በተለይም በጋብቻ ውሰጥ ሲፈጸም አመንዝራነት ወይም የዝሙት ተግባር ስለሚሆን ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ስነ-ህይወታዊ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት በዘመዳሞች መካከል ከተፈጸመ ጋብቻ የተወለዱ ልጆች የሚፈለገው የተስተካከለ የአእምሮና አካላዊ እድገት አይኖራቸውም ተብሎ ስለሚታሰብ ነው፡፡ ይህንን ጉዳይ በተመከተ በሚከተሉት የዚህ ጽሁፍ ክፍሎች በዝርዝር የምንመለከተው ይሆናል፡፡
ሌላኛው ህገወጥ የጋብቻ አይነት ደግሞ በጋብቻ ላይ የሚፈጸም ጋብቻ ነው፡፡  ይህም በባልና ሚስት መካከል ለሚኖረው የመተማመን ግዴታ አንዱ ገጽታ ነው፡፡ በዚህ መንገድ የተፈጸመ ጋብቻ (በተለየ ህግ፣ በባህል ወይም በታወቀ ኃማኖታዊ ስርዓት የተፈቀደ ካልሆነ በቀር)::  በመጀመሪው ወይም በሁለተኛው ተጋቢ ወይም በዐቃቢ ህግ ጥያቄ እንዲፈርስ ሊደረግ ይችላል፡፡
4. አመንዝራነትና ሴቶችና ህጻናትን ለዝሙት ማቅረብ (Enforced Prostitution and Sex Torism or Sex Trafficking)

ህጋዊ እውቅና ባላቸው የጋብቻ አይነቶች ተጋብተው የሚኖሩ ባልና ሚስት አንዱ ለአንዱ የመታመን፣ የመተጋገዝና የመከባበር ግዴታ አለባቸው፡፡  በጋብቻ ውስጥ ያለ ታማኝነት ሲባል ደግሞ አንዱ የሌላውን በጎና መልካም ፈቃድ የማድረግ፣ በጋብቻ ውስጥ የተፈቀደ ግንኙነትና ጋብቻው እስካልፈረሰ ድረስ በተፈጸመው ጋብቻ የመጽናት ግዴታን ያመለክታል፡፡ ከዚህ ውጭ xND ÆlTÄR bFT/(B/@R ?G m\rT bi UBÒ ¬Sé úl kl@§ sW UR yGBr |U GNß#nT ማድረግ (አድራጎቱ በሌላኛው ተጋቢ ስምምነት፣ ጥቅም ወይም ግፊትና ተጽእኖ እስካልተደረገ ጊዜ ድረስ በወንጀል የሚያጠይቅ ተግባር ነው፡፡ ድርጊቱ የተፈጸመው ተጋቢዎቹ በጸብ ወይም በሌላ ምክንያት ረዘም ላለ ጊዜ ተለያይተው በቆዩበት ጊዜ እንኳን ቢሆን አድራጎቱ ከተጠያቂነት አያድንም፡፡ ነገር ግን ጉዳዩ የቤተሰብ ጉዳይ በመሆኑና ለተጋቢዎቹ የግል ነጻነትና ሚስጥር ለመጠበቅ ሲባል አንደኛው ተጋቢ ድርጊቱ ከተፈጸመ በኋላ አቤቱታ አቅራቢው ቢሞት ጉዳዩ በግል አቤቱታ አቅራቢነት የሚስተናገድ በመሆኑ እንዲሁም በአለማዊው ህግ ጋብቻው በሞት ምክንያት ስለሚፈርስ ሌላኛው ተጋቢ wYM ያመነዘረው sW በወንጀል ተጠያቂ አይሆንም፡፡ ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ በጉዳዩ ላይ አቤቱታ የሚቀርበው በተበዳዩ wYM bአቤት ባዩ ፈቃድ በመሆኑና አቤት ባዩ ከሞተ በኋላ ፈቃዱን ማረጋገጥ ስለማይቻል ነው፡፡ ነገር ግን አቤት ባዩ አቤቱታውን ካቀረበ በኋላ ከሞተ ባመነዘረው ሰው ላይ የሚኖረው የወንጀል ተጠያቂነት የሚቀር አይሆንም፡፡  

ሁለተኛውና በአሁኑ ወቅት እየተስፋፋ የመጣው ጉዳይ ደግሞ ሴቶችን ወይም ህጻናት ለዝሙት ተግባር ማሰማራት ወይም yl@§WN sW yZÑT DRg!T yzwTR m-q¸ÃW xDRgÖ መያዝ½ l@§WN sW lZÑT DRg!T ማቅረብ wYM ማቃጠር½ b@t$N bÑl# wYM bkðL lz!h# tGÆR ማዋል wYM ማከራየት wYM b¥ÂcWM l@§ mNgD yl@§WN sW yZÑT DRg!T yzwTR m-q¸Ã ማድረግ፣ ሴቶችንና ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆችን bZÑT xĶnT XNÄ!s¥„ ¥núúT½ ¥ÆbL½ ¥QrB wYM b¥ÂcWM zÁ ለዚሁ ተግባር mgÍÍT፣ s@èCN wYM lxካlm-N ÃLdrs# LíCN b¥”-R መነገድ wYM kï¬ ï¬ ማዟዟር¿ bGD Yø ¥Sqm_½ h#n@¬ãCN ¥mÒcT wzt … ywNjL ¦§ðnTN XNd Xsf§g!nt$M yFT/BÿR ¦§ðnTን ÃSkT§LÝÝ እነዚህ ሰዎች በአካላቸው ወይም በስነ-ልቦናቸው ላይ ተገዶ ከመደፈር ጀምሮ የተለያየ ጉዳት ሲደርስባቸው ይስተዋላል፡፡

yZÑT tGÆR btlÃy mNgD l!f[M YC§LÝÝ k§Y ktzrz„T W+ s@èC wYM HÚÂT ymtÄd¶Ã gNzB l¥GßT s!l# Sl¸f{ÑT yZÑT xĶnT tGÆR GN ywNjL Hg# GL{ yçn DNUg@ ylWMÝÝ ngR GN l@lÖC sãC (የተፈጥሮ ወይም ህጋዊ ሰውነት ያላቸው ተቋማት ጥቅም ለማግኘት ሲሉ የሚፈጽሙት ለዝሙት የማቃጠር፣ በዝሙት አዳሪነት የመነገድና የማዟዟር ተግባር የተከለከለ ነው፡፡ በሌላ በኩል አንዳንድ ሰዎች በተለይም ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ሰራተኞች ለተሻለ ኑሮ ሲሉ የሚፈጽሙት የዝሙት ተግባር አለ፡፡ ይህም በዓይነት ስጦታ በመቀበል፣ ለተወሰነ ጊዜ በሚደረግ የውል ስምምነት ወዘተ ሊደረግ ይችላል፡፡ ይህም የድርድር ዝሙት አዳሪነት (Transactional Prostitution) የሚባለው ሲሆን ከመጀመሪው የሚለየው ዝሙት አዳሪዎቹ የተሻለ የመደራደር አቅምና ነጻነት ያላቸው መሆኑ ነው፡፡

ሦስተኛውና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተስታወለ የሚገኘው ደግሞ በእድሜ በማይገናኙ ሰዎች መካከል የሚፈጸመው ሰዎችን ለዝሙት የማቅረብ፣ የማገናኘት፣ የማጓጓዝ የዝሙት ተግባር (Intergenerational Prostitution) የሚባለው ነው፡፡ በዚህ ተግባር ውሰጥ የተሰማሩ ዝሙት አዳሪዎች በተለያያ ቅጽል ስም የሚታወቁ ሲሆን በአብዛኛው ከውጭ ሀገር ለጉብኝት በሚመጡና በእድሜ በጣም ትልልቅ የሆኑ ሰዎች (አዛውንቶች) የሚፈጸም ነው፡፡ ይህም ጾታዊ ቱሪዝም (Sex Tourism) የሚባለው ነው፡፡ በዚህ ተግባር ውስጥ የተለያዩ አካላት ሊሳተፉ የሚችሉ ሲሆን በሀገራችን ከተሞች የሚገኙ አንዳንድ ህገወጥ የማሳጅ ቤቶች፣ ህገ-ወጥ ደላሎች ጫት ቤቶችና መጠጥ ቤቶች እንደሚሳተፉ የዳሰሳ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ 
k§Y ktzrz„T ywNjL xYnèC bt=¥¶ bät$ sãC §Y y¸f[M KBRN ymNµT wNjL½ kXNsúT UR y¸drG t‰Kï½ bxXMé HmMt®C §Y y¸f[Ñ wNjlÖC yl@§N sW CGR m-q¸Ã ¥DrG ymúsl#T Ygß#b¬LÝÝ

3. ለሞራልና መልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎች የሚያስከትሉት ጉዳትና የህግ ተጠያቂነት

3.1 ለሞራልና መልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎች የሚያስከትሉት ጉዳት

ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ለሞራልና መልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎች ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ቀውስ ሊያስከትሉ ይችላሉ፡፡  ይህም በእነዚህ ወንጀሎች በቀጥታ ተጠቂ የሆኑት ሰዎች በቀጥታ ከሚደርስባቸው አካላዊና ስነልቦናዊ ጉዳት በተጨማሪ ነው፡፡ በተለይም ግብረ-ሰዶማዊነት ራስን ለማጥፋት፣ ለድብርትና ለጭንቀት እንደሚዳርግ እነዚህ ጥናቶች ያረጋግጣሉ፡፡ በአሁኑ ወቅት የግብረ-ሰዶም መነሻ የሆኑት ምእራባዊያን ሀገራት ድርጊቱ ያስከተለውን ማሀበራዊና ፖለቲካዊ ቀውስ መቋቋም አቅቷቸዋል፡፡
በማህበራዊ ዘርፍ እነዚህ ወንጀሎች ያስከተሉተን ቀውስ ስንመለከት ለተላላፊ በሽታዎች፣ ላለመግባባት፣ ሱሰኝነት፣ ጭንቀት፣ ተስፋ መቁረጥ፣ መገለል፣ የጥፋተኝነት ስሜት፣ ድብርት፣ ፍርሃት፣ ብስጭትና ራስን ማጥፋት ወዘተ … መንስዔ መሆናቸውን መረዳት ይቻላል፡፡ ሲ.ዲ.ሲ. የተባለው አለም አቀፍ ግብረ-ሰናይ ተቋም እንደሚለው በአሜሪካን ሃገር ውሰጥ ግብረ-ሰዶምን ከሚፈጽሙ ሰዎች መካከል 50% የሚሆኑት ለጭንቀትና ድብርት ይጋለጣሉ፡፡ 50%ቱ ደግሞ በጸጸትና በጥፋተኝነት ስሜት ራሳቸውን ለማጥፋት ይነሳሳሉ፡፡ በነዚህ ምክንያቶች የአንድ ግብረ-ሰዶማዊ አማካይ እድሜ ከአንድ ጤነኛ ሰው አማካይ እድሜ በ 24 ዓመት ይቀንሳል፡፡
ጤናን በሚመለከትም እነዚህ ወንጀሎች ለተላላፊ በሽታዎች ዋነኛ ምክንያቶች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡በአሜሪካ ጨብጥ ከሚያዙት ሰዎች ከ3 – 4 በመቶ፣ ቂጥኝ ከሚያዙት 60 በመቶ፣ እና በግብረ ስጋ ከሚተላለፉ ሕመሞች ውጪ ወደ ሆስፒታል ለመታከም ከሚመጡ ጠቅላላ ሰዎች 17 በመቶ የሚሆኑት ግብረ ሰዶማውያን ናቸው፡፡  በዚህ መሰረት ግብረ-ሰዶማውያን ከህዝቡ አጠቃላይ ቁጥራቸው 1 – 2 በመቶ  ናቸው። የስነ ልቦና አማካሪዎች ወይም ሳይኪያትሪስቶች ግብረ ሰዶማውያን ከተራው ሰው ያነሰ ደስተኞች ናቸው ይላሉ፡፡ ለዚኅ ደግሞ መንስዔው ማህበራዊ መገለል ነው፡፡ በነዚህ ተላላፊ በሽታዎች የተያዙ ሰዎች ሌሎች እንደ ኤች.አይ.ቪ ኤድስ ያሉ በሽታዎችን የመከላከል አቅም ስለማይኖራቸው ለዚሁ በሽታና በቫክቴሪያ ለሚተላለፉ በሽታዎች በቀላሉ ይጋለጣሉ፡፡ ግብረ-ሰዶማዊነት እየተስፋፋ ባለበት በአሜሪካ 2% ያህሉ ግብረ-ሰዶማውያን ሌዝቢያን ሲሆኑ ከነዚህ ውስጥ 66%ቱ በደማቸው ውስጥ ኤች.አይ.ቪ ኤድስ ተጋላጭ መኖሩ ተረጋግጧል፡፡ ለዚህም መንስዔው 83% ያህሉ ግብረ-ሰዶማዊ 50 ያህል የወሲብ ጓደኞች ያሉት መሆኑ ነው፡፡ ቤል እና ዊን በርግ የተባሉት የስነ-ልቦናና የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያዎች ባጠኑት ጥናት በአሜሪካ 43% ያህል ግብረ-ሰዶማውያን 500፣ 28%ቱ ደግሞ 1000 የሚደርስ የወሲብ ጓደኞች ያላቸው መሆኑን ይፋ አድርገዋል፡፡ 
የግብረ ሰዶማውያን አማካኝ የእድሜ ጣሪያ 42 ዓመት ነው፣ ከ65 ዓመት እድሜ በላይ የሚኖሩት 9 በመቶ ብቻ ናቸው። በኤድስ ምክንያት የሚሞቱት ከተጨመረ ደግሞ መካከለኛ እድሜ ጣርያቸው ወደ 39 ዓመት ዝቅ ይላል። በጋብቻ ውስጥ ያሉ ግብረ ሰዶም ያልሆኑ ሰዎች መካከለኛ የእድሜ ጣርያ 75 ዓመት ነው። የሴት ግብረ ሰዶማውያን መካከለኛ የእድሜ ጣርያ 45 ዓመት ነው፣ 24 በመቶ የሚሆኑት ብቻ ደግሞ ከ 65 ዓመት በላይ ይኖራሉ። በጋብቻ ውስጥ ያሉ ግብረ ሰዶም ያልሆኑ ሴቶች መካከለኛ የእድሜ ጣርያ 79 ዓመት ነው።ግብረ ሰዶማውያን ከተራው ሰው በላይ በ 100 (መቶ) እጥፍ የመገደል እድል አላቸው (ባብዛኛው በሌላ ግብረ ሰዶም ነው የሚገደሉት)፣ ከተራው ሰው በላይ 25 እጥፍ እራስን የማጥፋት እድል አላቸው፣ በተጨማሪም ከተራው ሰው በላይ 19 እጥፍ በመኪና አደጋ የመሞት እድል አላቸው።  21 በመቶ የሚሆኑት ሴት ግብረ ሰዶማውያን ተገድለው፣ እራሳቸውን አጥፍተው ወይ በትራፊክ አደጋ ይሞታሉ፤ ይህም ከ25 – 44 እድሜ ክልል ውስጥ ካሉ ነጭ ግብረ ሰዶም ያልሆኑ አሜሪካውያን ጋር ሲነጻጸር በ534 እጥፍ ይበልጣል፡፡

በኢኮኖሚ ዘርፍም ቢሆን በሞራልና መልካም ጠባይ ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች የኢኮኖሚ አምራችነት ምጣኔን በመቀነስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለው መሆኑ ይነገራል፡፡ በነዚህ ወንጀሎች (ለምሳሌ በሴክስ ቱሪዝም) የአፈጻጸም ሂደት ውስጥም ከፍተኛ ገንዘብ የሚንቀሳቀስ መሆኑን፣ ይህም በአለም አቀፍ ደረጃ 30 ቢሊዮን ዶላር እንደሚሆንና ይህም የአዳጊ ሀገራትን ኢኮኖሚ (Under Developed Economy) በእጅጉ እንደሚጎዳ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ ለምሳሌ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች እንደሚሉት አምራች የሚባለው ሰው ከ 15-64 ዓመት እድሜ ያለው ሲሆን ቀሪው ግን የኢኮኖሚ ጥገኛ ነው፡፡ በግብረ-ሰዶማዊነትና አመንዝራነት ምክንያት በበሽታ የሚያዘው ደግሞ አምራቹ አካል ነው፡፡ በተባበሩት አሜሪካ እ.ኤ.አ በ2012 ዓ.ም በነዚህ ወንጀሎች ተጽእኖ ምክንያት በስራ ገበታቸው ላልተገኙት 40 ሽህ ታማሚዎች እንክብካቤ ሲባል ከዓመታዊ በጀቱ 12.1 ቢሊዮን ዶላር ወጭ ተደርጓል፡፡  
በፖለቲካ ረገድም ለሞራልና ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎች ለሌሎች ወንጀሎች (አስገድዶ መድፈር፣ ግድያና ራስን ማጥፋት፣ ህገወጥ የሰዎች ዝውውርና በሰዎች መነገድ፣ በሱስ መያዝና ህገወጥ ወይም አደገኛ እጾችን ወይም መደኃኒቶችን ማዘዋወርና መጠቀም) መስፋፋት መንሰዔ ስለሚሆኑ በአንድ ሀገር ወይም ማህበረሰብ ሰላምና ደህንነት ወይም ተረጋግቶ መኖር ላይ አሉታዊ አስተዋጽኦ አላቸው፡፡ ይህንን ጉዳይ በተመለከተ የእነዚህ ወንጀሎች አስከፊ ገጽታ ደግሞ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚያደርሱት ዘርፈ-ብዙ ጉዳት ነው፡፡ በአሜሪካ የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸው መፈጸሙን ከሚጠባበቁት ሴቶች ውስጥ 50 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች ግብረ ሰዶማውያን ናቸው። እነዚህ ግብረ ሰዶማውያን ሕጻናት ዋነኛ የወንጀል ሰለባዎቻቸው ናቸው። 
የግብረ ሰዶም ጥቃት ለማሳወቅ ከሚደረጉት የድረሱልኝ የስልክ ጥሪዎች 50 በመቶዎቹ ግብረ-ሰዶም ሌላ ግብረ ሰዶም ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት ለማሳወቅ የሚደረጉ ጥሪዎች ናቸው። በአሜሪካ ተፈጽመው ሪፖርት ከተደረጉ ሕጻናትን የማባለግ ወንጀሎች ውስጥ 33 በመቶዎቹ በግብረ ሰዶማውያን የሚፈጸሙ ናቸው።  ግብረ-ሰዶማውያን ከአጠቃላይ ሕዝብ ቁጥር ውስጥ 2 በመቶ ናቸው እንኳ ብንል፣ ከ20 ግብረ ሰዶማውያን አንዱ ሕጻናትን ያባልጋል ማለት ነው፣ ግብረ ሰዶም ካልሆኑት ደግሞ ከ 490 አንዱ ሕጻናትን ያባልጋል። የኒውዮርክ ከተማ 1ኛ ደረጃ የወንጀል ፍርድ ቤት ዋና ዳኛ የሆኑት ጆን ማርተፍ እንደሚሉት “በትላልቅ ከተሞች ከሚፈጸሙት የግድያ ወንጀሎች ውስጥ ግማሾቹ የሚፈጸሙት በግብረ ሰዶማውያን ነው።” የሎስ አንጀለስ ፖሊስ ካፕተይን ዊልያም ሪድል እንደተናገረው “በሎስ አንጀለስ የወሲብ ጥቃት የደረሰባቸው 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ህጻናት የግብረ ሰዶማውያን ሰለቦች ነበሩ።
ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስንመጣም በተለምዶ የሚታወቀው የሴቶች የዝሙት አዳሪነት ቢሆንም ግብረ-ሰዶምና ሴቶችና ህጻናትን ለዝሙት ተግባር ማቃጠርና ማዘዋወር እንዲሁም መነገድ እንደሚስተዋል መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በዚህ አድራጎት ሂደት ውስጥም ህገ-ወጥ ደላሎች፣ ታዋቂ ግለሰቦች፣ የውጭ ዜጎች፣ ግብረ-ሰናይ ድርጅቶች፣ ባርና ሬስቶራንቶች፣ መጠጥ ቤቶችና የመቃሚያ ቤቶች እንደሚሳተፉ መረጃዎቹ ያሳያሉ፡፡  እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እንደዚህ አይነት ወንጀሎች በአዋቂ ሴቶችና በሴት ህጻናት ላይ ይፈጸሙ የነበረ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ግን ወንድ ህጻናትና አእምሮ ህመምተኞችም የነዚህ ወንጀሎች ሰለባ መሆናቸውን በተለያዩ ፖሊስ ጣቢዎች የሚቀርቡ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ይህም ወደ ፖሊስ ጣቢያ የሚቀርቡትን መረጃዎች ብቻ መሰረት ያደረገ ነው፡፡ በተለያየ ምክንያት ሪፖረት የማይደረጉት ወንጀሎች ከዚህ በእጅጉ እንደሚበልጡም ይገመታል፡፡ እነዚህም አሰሪዎች በሰራተኛቻቸው ላይ፣ መምህራን በህጻናት ተማሪዎቻቸው ላይ፣ ደላሎች በደንበኞቻቸው ላይ ወዘተ … የሚፈጽሟቸውና የሚያስፈጽሟቸው ናቸው፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ ጥናት ያደረጉ አካላት እንደሚገልጹትም እነዚህ ወንጀሎች በተለይም ግብረ-ሰዶማዊነት በኢትዮጵያ ውስጥ እየተስፋፋ መሆኑን ይገልጻሉ፡፡  በቅርብ ጊዜ (2004 ዓ.ም) በአዲስ አበባ የስብሰባ ማእከል በተደረገው ስብሰባም ግብረ-ሰዶማውያን መብታቸው በህግ እንዲከበርላቸው መጠየቃቸውና ብዙ ቁጥር እንዳላቸው መግለጻቸው ይታወሳል፡፡
በአጠቃላይ ህጻናትን ማባለግና ለዚሁ ጸያፍ ተግባር ማሰማራት የድርጊቱ ፈጻሚዎች የሚጠቀሙበት ስልት ነው፡፡ ጥያቄያቸው ተቀባይነት እንዲያገኝም የስነ-ጾታ ጥያቄዎችን (Sexual Minority Rights) ሽፋን እንደሚያደርጉ እነዚሁ ጥናቶች ያመለክታሉ፡፡  ግንቦት 11 ቀን 2004 ዓ.ም ከአራት ግብረ-ሰዶማውያን ጋር በተደረገ ቃለ-ምልልስ የተደረገው መረጃ እንደሚያሳየው የወንድ ግብረ-ሰዶማውያን የሴቶችን አልባሳትና ጌጣጌጦችን በመጠቀም በምሽት ቤቶች አካባቢ እንደሚሰሩ፣ ሌሎች ግብረ-ሰዶማውያንን አንደሚመለምሉ፣ ለዚህም እንዲረዳቸው ቅጽል ሰሞችን እንደሚጠቀሙ፣ አዳዲስ ግብረ-ሰዶማውያንም የኸው ተልእኮ እንደሚሰጣቸውና ፈቃደኛ ካልሆኑም ጥቃት እንደሚፈጸማቸው፣ ጋብቻ የፈጸሙ ግብረ-ሰዶማውያን መኖራቸውን፣ ቁጥራቸውም ከ30 ሽህ አንደሚበልጥ፣ አብዛኛዎቹ ኤች.አይ.ቪ ፖዘቲቭ መሆናቸውን፣ በጋብቻ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችም በወንጀሉ ውስጥ የሚሳተፉ መሆኑን፣ አብዛኛዎቹም አግብተው የፈቱ መሆናቸውን፣ የየራሳቸው አለባበስና መግባቢያ ያላቸው መሆኑን፣ መገለልና መድሎ እየተፈጸመባቸው መሆኑና በዚህም ምክንያት ራስቸውን ያጠፉ፣ የሞቱ ወይም ለአእምሮ ህመም (እብደት) የተዳረጉ መሆኑን፣ አንዳንዶቹ ከ17 በላይ የወንድ “ሚሰቶች” ያሏቸው መሆኑን፣ በትምህርት ቤት አካባቢ ወንዶች በወንዶች፣ ሴቶች በሴቶች እንደሚደፈሩ፣ ለተቃራኒ ጾታ ያላቸው ጾታዊ ፍላጎት ዝቅተኛ መሆኑን፣ ወንድ ግብረ-ሰዶማውያን ሴት ግብረ-ሰዶማውያንን ሴት ግብረ-ሰዶማውያንም ወንድ ግብረ-ሰዶማውያንን ለሌሎች ግብረ-ሰዶማውያን እንደሚያስረክቡ ወዘተ … ጠቁመዋል፡፡ 
ሰኔ 2 ቀን 2004 ዓ.ም በዩናይትድ ላይፍ ኢትዮጵያ አዘጋጅነት በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ በግብረሰዶማውያንና በግብረ-ሰዶማዊነት ዙሪያ “ግብረ-ሰዶማዊነት ተፈጥሯዊ ክስተት አይደለም፤ የስነ-ልቦና ቀውስ ነው እንጅ” በሚል መሪ ቃል በተካሔደው ታሪካዊ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ግብረ-ሰዶምና ሌሎች ለኢትጵያውያን ባህልና ግብረገብነት ተቃራኒ የሆኑ ድርጊቶች የተወገዙ መሆናቸው ይታወሳል፡፡ 
3.2 ለሞራልና ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎች የህግ ተጠያቂነት
ህግ የማህበራዊ ለውጥ ቁልፍ መሳሪያ ሲሆን በአንጻሩም ማህበራዊ ለውጥ ለህግ ሳይንሱ እድገት አስተዋጽኦ ያደርጋል፡፡ ማህበራዊ ድጋፍ ያለው የህግ ስርዓት ዘላቂነቱና ተፈጻሚነቱ ከፍ ያለ ነው፡፡ ምክንያቱም ህጉ መሬት ላይ ያሉ ማህበራዊ እውነታዎችን የሚያንጸባርቅ ከሆነ ተቀባይነቱም በዚያው መጠን ያድጋልና ነው፡፡ ለሞራልና ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎች ኃይማኖታዊ፣ ባህላዊና ማህበራዊ ድጋፍ የሌላቸው መሆኑን ከላይ በቀረበው ጽሁፍ ላይ ተመልክተናል፡፡ በዚህ ጽሁፍ ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይም እነዚህ የወንጀል አይነቶች በሀገሪቱ የወንጀል ህግ ምን ያህል እውቅና ተሠጥቷቸው እንደተከለከሉና እንደሚያስቀጡ ነው፡፡
በመግቢያው ላይ እንደተመለከተው በዚህ የሉላዊነት ዘመን ሀገረኛ ወይም ባእድና ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ባህሎች የመስፋፋትና ሀገራዊውን መልካም ጠባይ የመበረዝ ወይም የመተካት እድላቸው ከፍተኛ ነው፡፡ በተለያዩ ዓለም አቀፍ ህግጋት ላይ እንደተደነገገው አንድ ማህበረሰብ ወይም ህዝብ ማንነቱንና የማንነቱ መገለጫ የሆኑ መልካም ባህሎችንና እሴቶችን የመጠበቅ፣ የማሳደግና የማስተላለፍ መብት አለው፡፡ ለዚህ ይረዳ ዘንድም አፈንጋጭና ባእድ ወይም ጎጂ ባህሎችንና አድራጎቶችን ለመቆጣጠር የሚያስችል የህግ (የፍትህ) ስርዓት ስፈላጊ ነው፡፡ በአፍሪካ ደረጃ ግብረ-ሰዶምንና ለመልካም ጠባይ ጠቃራኒ የሆኑ ወንጀሎችን በሚመለከት ጠንካራ የህግ ስርዓት ካላቸው ሀገራት መካከል ማሊ፣ ሞሪሸስ፣ ናይጀሪያ፣ ኡጋንዳና ኢትዮጵያ ይጠቀሳሉ፡፡ ለማነጻጸር ያህል የኡጋንዳን የጸረ-ግብረ ሰዶማዊነት ህግ እንመልከት፡፡
እ.አኤ.አ መስከረም 25 ቀን 2009 ዓ.ም የተረቀቀው የኡጋንዳ የወንጀል ህግ በምእራፍ 120 አንቀጽ 145 ላይ ግብረ-ሰዶማዊነት እስከ ሞት የሚያደርስ ቅጣት የሚያሥቐጣ ነው፡፡ ይህ ቅጣት ተፈጻሚ የሚሆነው ግን ወንጀሉ የተፈጻመው በህጻናት ላይ፣ በሞግዚቶች፣ አስተማሪዎች ወይም አሰሪዎች አማካኝነት ሲሆን፣ ተጎጀው አካል ጉዳተኛ ወይም አእምሮ ህመምተኛ ሲሆንና በዚህ ወንጀል ምክንያት የተላላፊ በሽታ ወይም ኤች.አይ.ቪ ኤድስ ተጠቂ ከሆነ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት የወንጀሉ ፈጻሚ የሆነ ሰው የኤች.አይ.ቪ ምርመራ እንዲያደርግ ህጉ የሚያስገድድ ሲሆን ለተጎጅዎችም የቁሳቁስና የስነ-ልቦና ድጋፍ እንዲደረግ ያዛል፡፡  በኢትዮጵያ ከፍተኛ የቅጣት ጣሪያ የተጣለባቸው ለሞራል፣ ለመልካም ጠባይና ለንጽህና ክብር ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎች አስገድዶ መድፈርና የግብረ ሰዶም ወንጀሎች ሲሆኑ የቅጣት ጣሪያውም እስከ እድሜ ልክ የሚደርስ ጽኑ እስራት ነው፡፡ ይህ ቅጣት ተፈጻሚ የሚሆነውም የተፈጸመው ወንጀል በተጎጅው ላይ ከባድ የአካል ወይም የአእምሮ ጉድለትን ወይም ሞትን አስከትሎ እንደሆነ ነው፡፡  በሌሎች ሁኔታዎች ውስጥ ግን ዝቅጠኛው የቅጣት እርከን ቀላል እስራት ነው፡፡
የግብረ-ሰዶም ወንጀል የሌላውን ሰው የገንዘብ ወይም የህሊና ችግር በመጠቀም ከተፈጸመ ወይም ወንጀሉን የፈጸመው ሰው አሳዳሪ፣ ሞገዚት፣ ጠባቂ፣ አስተማሪ፣ አሰሪ ወይም ቀጣሪ በመሆኑ ያገኘውን ኃላፊነት፣ ስልጣን ወይም ችሎታ ያለአግባብ በመጠቀም ከሆነ በተለይም ድርጊቱ የተፈጸመው በኃይል፣ በዛቻ፣ በማሰገደድ፣ በተንኮል፣ በማታለል ከሆነ፣ በተበዳዩ ላይ እያወቀ የአባላዘር በሽታ ያስተላለፈበት እንደሆነ፣ ወይም ተጎጅው ከጭንቀት፣ ከኃፍረት፣ ከተስፋ መቁረጥ የተነሳ ራሱን ያጠፋ እንደሆነ ቅጣቱ ከበድ ያለ ይሆናል፡፡ በዚህ ጊዜ ቅጣቱ እስከ 25 ዓመት የሚደርስ ጽኑ እስራት ይሆናል፡፡  በሌላ በኩል የሌላን ሰው የዝሙት ድርጊት የዘወትር መጠቀሚያ ማድረግና ሴቶችንና ለአካለ-መጠን ያልደረሱ ልጆችን ለዝሙት ማቅረብና ማቃጠር በቀላል እስራት ወይም ከባድ ሁኔታ ሲኖር እስከ አስር ዓመት ለመድረስ በሚችል ጽኑ እስራት እንደሚያስቀጣ የተደነገገ  ቢሆንም  ቅጣቱ ግን በቂ አይመስልም፡፡ ለዚህም ይመስላል ድርጊቱ በከተሞች አካባቢ ተስፋፍቶ የሚታየውና ለሌሎች እንደ አስገድዶ መድፈርና ግብረ-ሰዶም ላሉ ወንጀሎች መንስዔ እየሆነ የመጣው፡፡ ሌላው በወንጀል ህጉ የተከለከለው ደግሞ ጸያፍ፣ አሳፋሪ፣ የብልግናና ለመልካም ስነ-ምግባር ተቃራኒ የሆኑ ድርጊቶችን በአደባባይ መፈጸም፣ ለህዝብ መግለጽና ማሳየት ሲሆኑ እነዚህም በአጠቃላይ በቀላል እስራት ወይም ከባድ ሁኔታዎች ሲኖሩ እስከ አምስት ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንደሚያስቀጡ ተደንግጓል፡፡  በተጨማሪም አነዚህን የወንጀል አይነቶች ለመፈጸም የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች ሊወረሱ ይችላሉ፡፡  ነገር ግን እየተስፋፋና ለሌሎች ወንጀሎች መንስዔ እየሆነ ከመምጣቱ አንጻር ቅጣቱ አስተማሪ አይደለም፡፡ በአሁኑ ጊዜ ድብቅ የጫትና መጠጥ ወይም የጭፈራ ቤቶች፣ የአሌክተሮኒክስ ሱቆች፣ ህገ-ወጥ ፊልም ቤቶችና ቡና ቤቶችና አንዳንድ ህገ-ወጥ ማሳጅ ቤቶች አነዚህን መሳሪያዎች እንደ ግብአት በመጠቀም እንደሚነግዱ የሚጠቁሙ ሪፖርቶች ይቀርባሉ፡፡
ሌላው ለእነዚህ ወንጀሎች መበራከት አስተዋጽኦ ያበረከተው ጉዳይ ደግሞ ወንጀሎቹ መፈጸማቸውን ባወቁ ሰዎች ላይ የመጠቆም ግዴታ አለመኖሩ ወይም ቢኖርም ተግባራዊ ሲደረግ አለመታየቱ ነው፡፡ ወንጀልን የማስታወቅ ግዴታ በወንጀል የሚያስጠይቀው በፍትህ አስተዳደሩ ወይም በዳኝነት ስራ አካሄድ ላይ በተፈጸሙ ወንጀሎች በተለይም በሞት ወይም በእድሜልክ እስራት የሚያሰቀጡ፣ ለህዝብ ሰላምና ደህንነት ሲባል ሙያው በሚጠይቀው አግባብ ባለማስታወቅ ወይም ሌሎች ከባድ ሁኔታዎች ሲኖሩ ነው፡፡ ይህ ጉዳይ የዜግነት ግዴታ ቢሆንም ነገር ግን ለሞራልና መልካም ስነ-ምግባር ተቃራኒ የሆኑ ጉዳዮችን ለመጠቆም የወንጀል ህጉ ግዴታ የሚጥል አይመስልም፡፡ ነገር ግን ሁሉም ዜጋ ማንኛውንም ዓይነት ወንጀሎች ሲፈጸሙ የማስታወቅ ሀገራዊ የመልካም ዜግነት ግዴታውን መወጣት ይኖርበታል፡፡ በዚህ ረገድ የኡጋንዳው የወንጀል ህግ የማስታወቅ ግዴታን ይጥላል፡፡
ሌሎች እንደ በጋብቻ ላይ ጋብቻ፣ ያለ እድሜ ጋብቻ፣ አመንዝራነትና በዘመዳሞች መካከል የሚፈጸም ጋብቻ ወይም የግብረ-ስጋ ግንኙነት የመሳሰሉ ለሞራልና ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎችም በቀላል እስራት ወይም በመቀጮ የሚያስቀጡ ናቸው፡፡ ከነዚህ ወንጀሎች ውስጥ ያለ እድሜ ጋብቻ እስከ ሰባት ኣመት በሚደርስ ጽኑ እስራት የሚያስቀጣ ሲሆን ሌሎቹም እንደየደረጃቸው በመቀጮ፣ በቀላል እስራት ወይም ከ2-5 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ያስቀጻሉ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በተጎጅዎች ወይም በነዋሪው በዐጠቃላይና በመንግስት ላይ የሚደርስ የመወእለ-ንዋይ ወይም የሞራል ጉዳት ካለ እንደሁኔታው የፍተሐ ብሐየር ኃላፊነትንም ሊያስከትል ይችላል፡፡ በአጠቃላይ ሲታይ ግን የኢ.ፌ.ዲ.ረ የወንጀል ህግ ለሞራልና ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎችን ከሞላ ጎደል ያካተተ ሲሆን በቅጣትና በሌሎች ሰዎች ላይ ከሚጥላቸው ግዴታዎች አንጻር ግን ነባራዊ ሁኔታውን ባገናዘበ  ሁኔታ መተርጎምና መፈጸም ይኖርበታል፡፡

ማጠቃለያ
ለሞራልና መልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎች ስንል በአንድ አካባቢ ወይም ማህበረሰብ ለረዥም ጊዜ በባህላዊ፣ ኃይማኖታዊና ልማዳዊ ወይም ሞራላዊ ህግጋትና እሴቶች ተቀባይነት በማግኘታቸው እንደ ትክክለኛ አድራጎት ተወስደው የሚፈጸሙ ጠባዮችን የሚጻረሩ ሌሎች አድራጎቶች ናቸው፡፡ እነዚህም በሀገራችን የፍትሐብሔርና የወንጀል ህግጋት እወቅና ተሰጥቷቸው ጥበቃና ቁጥጥር የሚደረግባቸው ናቸው፡፡ እነዚህም እንደ ግብረ-ሰዶም፣ በጋብቻ ላይ ጋብቻ፣ አሳፋሪ፣ ጸያፍና የብልግና ድርጊቶችን በአደባባይ መፈጸምና ማሽፈጸም፣ ለህዝብ ግለጽና ማሳየት፣ ሴቶችና ለአካለ-መጠን ያላደረሱ ለጆችን ለዝሙት ማቅረብ፣ ማቃጠርና መነገድ፣ አመንዝራነትና በዘመዳሞች መካከል የሚፈጸም ጋብቻ ወይም የግብረ-ስጋ ግንኙነት ወዘተ … የመሳሰሉት ወንጀሎች ናቸው፡፡
ለሞራልና ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆኑ ወንጀሎች በተጎጅዎች ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ በነዋሪው ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ዘርፈ-ብዙ ነው፡፡ ይህም ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መልክ ሊኖረው ይችላል፡፡ እነዚህን ወንጀሎች ለመቆጣጠር ደግሞ መልካም ባህሎችን ከማሳደግ ባሻገር የህግና የፍትህ ስርዓቱን በማሳደግ ተገቢ ቁጥጥር ማድረግ ተገቢ ይሆናል፡፡ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የወንጀል ህግ እነዚህን ወንጀሎች ለማስቀረትና ለመቅጣት የሚያስችሉ ድንጋገየዎችን ያስቀመጠ ቢሆንም ወንጀሎቹ እስካሁን ድረስ በስፋት በከተሞች አካባቢ ተንሰራፍተው ይገኛሉ፡፡ በተለይም እነዚህ ወንጀሎች በድብቅ የሚፈጸሙና አንደንዴም ህጋዊ ንግዶችን ሽፋን በማድረግ ስለሚፈጸሙ ወደ ፍትህ አካላት ቀርበው (ተጋልጠው) የቅጣት ውሳኔ  ሲተላለፍባቸው አይስተዋልም፡፡ ስለሆንም ማህበረሰቡም ሆነ የፍትህ አካላት እነዚህ ወንጀሎች የሚፈጸሙበትን ነባራዊ ሁኔታ ከግምት ውሰጥ በማስገባት የየራሳቸውን ሚና በመጫወት ሀገራዊ ግዴታቸውን መወጣትና ትውልዱን በመልካም ጠባይና ስነምግባር መቅረጽ ይኖርባቸዋል፡፡

እነ ኦኬሎ ኦኳይ ጥፋተኛ ተባሉ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ መጋቢት 28ቀን 2008 ዓ.ም በዋለው ችሎት የቀድሞው የጋምቤላ ርዕሰ መስተዳድር ኦኬሎ ኦኳይ እና አብረዋቸው የተከሰሱት ስድስት ተከሳሾች ጥፋተኛ ናቸው ብሎ ውሳኔ አስተላለፈ።ፍርድ ቤቱ የቅጣት አስተያየት ለመስማት ሚያዚያ 17 ቀጠሮ ስጥቷል፡፡

በሰኔ ወር 2006ዓ.ም የሽብር ክስ ተመሰርቶባቸው ክሳቸው እየታየላቸው የሚገኙት እነ ኦኬሎ ኦኳይ በየካቲት 28 ቀን 2008 ዓ.ም በዋለው ችሎት ውሳኔ ለማስተላለፍ ለዛሬ ለሶስተኛ ጊዜ ተቀጥረው ነበር፡፡ በዚህም መሰረት ዛሬ በችሎት ከተሰየሙት ሶስት ዳኞች መካካል የቀኝ ዳኛ የሆኑት አቶ ሳሙኤል ታደሰ የፍርድቤቱን ውሳኔ በንባብ አሰምተዋል፡፡

ዳኛ ሣሙኤል ታደሰ  ወደ አንድ ስዓት በቆየው የፍርድ ውሳኔ ንባባቸው እንዳመለከቱት አቶ ኦኬሎና ስድስቱ ተከሳሾች የጋምቤላ ህዘቦች ነፃነት ንቅናቄ (ጋህነን) አባል በመሆን እና የጋምቤላ ክልልን ከፌደሬሽኑ ለመገንጠል ተንቀሳቅሰዋል፡፡ ከአሜሪካ ገንዘብ በማሰባሰብ እና የሽብር ቡድን ማስተባበራቸውን በንባባቸው ጠቅሰዋል፡፡

አቃቤ ህግ በነኦኬሎ ላይ ከዘረዘራቸው ክሶች መካከል ከኤርትራ መንግስት ጋር የሽብር ድርድር በማድረግ እና ከኦነግ እና ግንቦት 7 አመራሮች ጋር በተለይ ከሞት ፍርደኛው ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጋር መገናኘት እንደሚገኙበት ዳኛ ሳሙኤል አስታውሰዋል፡፡ከዚህም በተጨማሪ ወጣቶችን ለሽብር ተግባር መመልመል፣ ወታደራዊ ስልጠና መስጠት በክሳቸው ላይ መጠቀሱን ዳኛው ተናግረዋል፡፡
ከክስ ንባብ መስማት በኃላ ወደ ሁለት አመት ያህል ፍርድቤት የተመላለሱት እነ ኦኬሎ አኳይ የክስ መቃወሚያ ካቀረቡበት ጊዜ አንስቶ ለውሳኔ እስከተቀጠሩበት ጊዜ ያለው ሂደት በዳኛው ተብራርቶ ቀርቧል፡፡

የእነ ኦኬሎ የክስ መቃወሚያ በፍርድ ቤቱ ሙሉ ለሙሉ ውድቅ መደረጉን እና የተከሰሱበትን ክስ ክደው መከራከራቸውን ያስታወሱት ዳኛ ሳሙኤል በመቀጠል አቃቤህግ ምስክሮቹን አቅርቦ ማሰማቱን አስረደተዋል፡፡

ለወራት ከዘለቀው የምስክሮች መሰማት ሂደት በኃላ ፍርድቤቱ ተከሳሾቹን እንዲከላከሉ መወሰኑን ዳኛው ጠቅሰዋል፡፡ ተከሳሾቹ በምርመራ ወቅት በከፍተኛ ጫና እና ድብደባ ውስጥ እንዳለፉ ማስመዝገባቸውን ዳኛው ጠቁመዋል፡፡

የግራና የቀኙን ክርክር ያዳመጠው እና የቀረቡለትን ማስረጃዎች የመረመረው ፍርድ ቤት በሁሉም ተከሳሾች ላይ የጥፋተኛ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡

አንደኛ ተከሳሽ ኦኬሎ አኳይ በሰው እና መማስረጃ የጋምቤላን ክልል ከፌደሬሽኑ ለመገንጠል ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር በመሆን የአመራር ሰጪ ውሳኔዎችን ሲመራ በመቆየቱ አቃቤህግ በሰው እና በማስረጃ ለፍርድ ቤቱ እንዳስረዳ ዳኛው በውሳኔው አመልክተዋል፡፡ተከሳሹ በበኩሉ የተከሳሽነት ቃል ከማሰማት በስተቀር መከላከያ ምስክሮችም ይሁን ሰነዶችን አቅርቦ በበቂ ሁኔታ እንዳልተከላከለ ዳኛው ገልፀዋል፡፡

ቀሪዎቹም ተከሳሾች በምርመራ ወቅት ለፖሊስ ቃላቸውን ተገደው ስለመስጠታቸው ያሰረዱ እንጂ የቀረበባቸውን ክስ የሰው ምስክር እና የሰነድ ማስረጃ አቅርበው እንዳልተከላከሉ በዳኛው ተገልጿል፡፡

“[ተከሳሾቹ] ምስክሮቻቸው ማዕከላዊ አብረዋቸው የነበሩ፣ በሌላ ወንጀል ተጠርጥረው ያሉ እና ተዓማኒነታቸው ጥርጣሬ ውስጥ የሚገባ ከመሆኑ በተጨማሪ ከዋናው ክስ እና የክስ ማስረጃ ጋር የማይገናኙ በመሆናቸው ክሳቸውን በደንብ አልተከላከሉም” ሲሉ ዳኛው ገልፀዋል፡፡
ክሱ መታየት ያለበት በፀረ ሽብር አዋጁ ነው ወይስ አይደለም የሚለውን ፍርድቤቱ መርምሮ በአንደኛ ተከሳሽ የተመሰረተው ጋህነን፣ የጋምቤላ ህዝብን ከፌደሬሽኑ ለመገንጠል ከተለያዩ የሽብር ቡድኖች ጋር የስልጠና ትብብር መጠየቃቸው በአቃቤ ህግ የተረጋገጠ ነው ብለዋል ዳኛው፡፡ ሆኖም ድርጊቱ የአገሪቷን አንድነት የማፈራረስ ሙከራን የሚያቋቁም እንደሆነ የገለፁት ዳኛው በዚህም መሰረት ተከሳሾቹ በፀረ ሽብር አዋጁ ሳይሆን የወንጀል ህጉን 241 በመተላለፋቸው በወንጀለኛ መቅጫ ስነስርአት ህግ 149(1) የጥፋተኝነት ውሳኔ ማስተላለፉን ተናግረዋል፡፡

መጋቢት 28/2008 ዓ.ም በዋለው ችሎት የጥፋተኝነት የፍርድ ውሳኔ የተላለፈባቸው ሰባት ሰዎች ሲሆኑ፣ እነዚህም ኦኬሎ አኩዋይ፣ ዴቪድ ኦጅሉ፣ ኡቻል አፒዮ፣ ኡማን ኒኮዮ፣ ኡጅሉ ቻም፣ ኡታካ ኡዋር እና ኡባንግ ኡቡንግ ናቸው፡፡