የባሏን ስልክ ያለፍቃድ ከፍታ የበረበረችው ሚስት ከሀገር ለቃ እንድትወጣ ተፈረደባት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እንደዘገበው

የባሏን ስልክ ከሱ እውቅና እና ፈቃድ ውጪ ከፍታ የበረበረችው ሚስት ከሀገር ለቃ እንድትወጣ ተፈርዶባታል።

ግለሰቧ ላይ ይህንን ውሳኔ ያስተላለፈው የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፍርድ ቤት ነው ።

ስሟ ያልተጠቀሰው ይህች ግለሰብ ባሏን ከሌላ ሰው ጋር ስለምትጠረጥረው በስልኩ ላይ ከሌሎች ሴቶች ጋር የተለዋወጠውን መልእክት ለማየት ነበር ስልኩን የከፈተቸው።

ተከሳሿ ባሏ በሌለበት ስልኩን በመክፈት የበረበረች ሲሆን፥ የተለያዩ ፋይሎችን እና ፎቶግራፎችንም ወደ ስልኳ ማስተላለፏን እንዳመነች ጠበቃዋ ተናግሯል።

ይህንን ያወቀው ባልም ሚስቱን በሳይበር ወንጀል የከሰሳት ሲሆን፥ ፍርድቤቱም የግለሰብ መብት በመጣስ መረጃ በርብረሻል በሚል ውሳኔ አስተላልፎባታል።

በዚህም ፍርድ ቤቱ ስሟ ያልተጠቀሰው ሚስት ከሀገር እንድትባረር /ሀገር ለቃ እንድትወጣ/ እና በ150 ሺህ ድርሃም ወይም በ40 ሺህ የአሜሪካ ዶላር እንድትቀጣ ወስኖባታል።

ምንጭ፦ http://http://uk.reuters.com
– See more at: http://www.fanabc.com/index.B5

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s