በ5 አቃቢያነ ሕግ ላይ የዲሲፕሊን ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የስነ-ምግባር ግድፈት አለባቸው የተባሉ አምስት አቃቢያነ ሕግ ለአቃቢያነ ሕግ አስተዳደር ጉባኤ የዲሲፕሊን ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው እየታየ እንደሚገኝ የፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የፍትህ ሚንስትሩ አቶ ጌታቸው አንባዬ እንደገለፁት፥ ወደ ዲሲፕሊን እርምጃው የተገባው በፍትህ ስርዓቱ የመልካም አስተዳደር ንቅናቄ ውይይትን ተከትሎ ነው።

ከዚህም ባሻገር ህብረተሰቡ በቀጣይ የፍትህ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆን የአገልግሎት ጥራትና ቅልጥፍና የሚወስኑ አሰራሮች በመቀየስ ላይ እንደሚገኙም ገልፀዋል።

በቅርቡ በተካሄደ የመልካም አስተዳደር ንቅናቄ መፍጠሪያ መድረክ ሚኒስትሩ አቃቤ ህጎች ጉዳዮችን የማጓተትና የተሰጠ የምርመራ ጊዜን በአግባቡ ሳይጠቀሙ ተጨማሪ ጊዜዎችን የመጠየቅ፣ በዳኝነት በኩል ደግሞ በተገቢው መልኩ ከአቃቤ ህግ እና ከፖሊስ ጋር ያመለስራት፣ በዳኝነት ውስጥ ደላሎች እንዲገቡ በማድረግ ዘርፉን ለሙስና ተጋላጭ የማድረግ የሚሉትን የዘርፉ ችግሮች ናቸው በማለት መጥቀሳቸው አይዘነጋም።

ምንጭ፦ ኢቢሲ

Posted from WordPress for Android

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s